Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4102
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Post
by ethioscience » 14 Nov 2021, 12:43
ለአሸባሪው ህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ ዶላርና የጦር መሳሪያ ተያዘ
#Ethiopia : በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ለአሸባሪው ህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ በርካታ ገንዘብና የጦር መሳሪያዎች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎቹ እና ገንዘቡ የተያዘው በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ወንድይራድ ትምህርት ቤት አካባቢ ፖሊስ ሕብረተሰቡ የሰጠውን ጥቆማ መነሻ በማድረግ ባከናወነው ፍተሻ ነው ተብሏል፡፡
የኮተቤ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ሃላፊ ኮማንደር በየነ ዱሬሳ÷ ህብረተሰቡ የሰጠውን ጥቆማ መነሻ በማድረግ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት በተደረገ ፍተሻ ግለሰቡ በብርበራ እንዳይገኝበት በማሰብ 37 ሺሕ የአሜሪካ ዶላር፣ 52 ሺሕ ብር እና የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦችን በፌስታል ጠቅልሎ ግቢው ውስጥ ደብቆ መገኘቱን ተናግረዋል፡፡
ሀገርን ለማዳን የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራዊ በማድረግ የፖሊስ አመራርና አባላቱ በቅንጅት የህግ ማስከበር ስራ በመስራታቸው ጥሩ ውጤቶች እንደተገኙ መግለጻቸውንም ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Post
by Weyane.is.dead » 14 Nov 2021, 12:56
Good job Ethiopians. Keep hunting Weyane rodents
ethioscience wrote: ↑14 Nov 2021, 12:43
ለአሸባሪው ህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ ዶላርና የጦር መሳሪያ ተያዘ
#Ethiopia : በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ለአሸባሪው ህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ በርካታ ገንዘብና የጦር መሳሪያዎች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎቹ እና ገንዘቡ የተያዘው በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ወንድይራድ ትምህርት ቤት አካባቢ ፖሊስ ሕብረተሰቡ የሰጠውን ጥቆማ መነሻ በማድረግ ባከናወነው ፍተሻ ነው ተብሏል፡፡
የኮተቤ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ሃላፊ ኮማንደር በየነ ዱሬሳ÷ ህብረተሰቡ የሰጠውን ጥቆማ መነሻ በማድረግ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት በተደረገ ፍተሻ ግለሰቡ በብርበራ እንዳይገኝበት በማሰብ 37 ሺሕ የአሜሪካ ዶላር፣ 52 ሺሕ ብር እና የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦችን በፌስታል ጠቅልሎ ግቢው ውስጥ ደብቆ መገኘቱን ተናግረዋል፡፡
ሀገርን ለማዳን የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራዊ በማድረግ የፖሊስ አመራርና አባላቱ በቅንጅት የህግ ማስከበር ስራ በመስራታቸው ጥሩ ውጤቶች እንደተገኙ መግለጻቸውንም ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4102
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Post
by ethioscience » 14 Nov 2021, 14:53
Source - Natnaiel Mekonen : በቆቦ፤ ከሮቢት እስከ ጮቢ ላስታ መገንጠያ ያለውን ዋና ኮሪደር የወሎ አማራ ፋኖ በቁጥጥር ሥር አውሎታል።