Page 1 of 1

አዲስ አበባ ፖሊስ : አንድ ትግራዋይ በረቀቀ ዘዴ መሣሪያ ይዞ ለመውጣት ሲሞክር ቦሌ አየር ማረፊያ ላይ ተያዘ

Posted: 14 Nov 2021, 09:37
by Thomas H
眼见为实

የዚህ ትግራዋይ አላማ አይሮፕላን ለመጥለፍ ነበር እያሉ ዛሬ የአዲስ አበባ ሬድዮ እና ቲቪ ወሬውን ሲያናፍሱት ውለዋል ::

Re: አዲስ አበባ ፖሊስ : አንድ ትግራዋይ በረቀቀ ዘዴ መሣሪያ ይዞ ለመውጣት ሲሞክር ቦሌ አየር ማረፊያ ላይ ተያዘ

Posted: 14 Nov 2021, 10:30
by Thomas H
እነዚህ ማፈሪያዎች አዲስ አበባ ፒያሳ አንድ የኔ ቢጤ ስለ ፃድቃን ብሎ ሲለምን ሰምተውት ጄኔራል ፃድቃን ማለቱ ነው ብለው ጁንታ ያዝን ብለው እስር ቤት ወስደውታል ::