Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37229
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

የሰብኣዊ መብት ተሟጋችና አክቲቪስት ታማኝ በየነ:"""ወገኔ በሚጨነቅበት ወቅት አብሬው ከሌለሁ የእኔ ኢትዮጵያዊነት ትርጉም የለውም"""!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 13 Nov 2021, 10:22

Natnael Mekonnen
t0uo5t9g05a6m10g065m75 ·
አክቲቪስት ታማኝ በየነ ወገኔ በሚጨነቅበት ወቅት አብሬው ከሌለሁ ኢትዮጵያዊነቴ ትርጉም የለውም አለ።

#Ethiopia : ወገኔ በሚጨነቅበት ወቅት አብሬው ከሌለሁ የእኔ ኢትዮጵያዊነት ትርጉም የለውም ሲል የሰብኣዊ መብት ተሟጋችና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ተናገረ።

አክቲቪስቱ ወደ አገሩ መመለሱን በማስመልከት ለጋዜጠኞች መግለጫ እየሰጠ ነው።

በመግለጫው አገሬን በክፉ ቀኗ አብሬያት ካልሆንኩ ደግሜ አገሬን ለመመልከት የሚያስችል ሞራል ሊኖረኝ አይችልም ብሏል።

አሸባሪውን ሕወሓትን ሴራ ያልተናገርኩበት ወቅት የለም ያለው ታማኝ አሁን ግን ርህራሄ የማያውቅ ክፉ መሆኑን ማረጋገጫ ሰጥቷል ሲል ተናግሯል።

አክቲቪስት ታማኝ ሁሉም ሕዝብ አብሮ በመሆን አሸባሪውን ቡድን ማጥፋት እንደሚገባውም ጥሪ አቅርቧል።