Page 1 of 1

የዛሬ ዜናዎች

Posted: 13 Nov 2021, 08:55
by Abaymado
የዛሬው ውሎ :ጥሩ ነው:;
በአፋር ትላንት ወያኔ አራት ታንክ እና ታጣቂዎች ይዞ እየሄደ ነው ተብሎ ነበር: ዛሬ ተሸንፈው ወጥዋል::

በወሎ ዳውንት ወያኔ ሶስት ሲኖ ትራክ ሬሳ ጭኖ እንደተመለሰ ተነግሯል::

አማራ ልዩ ኃይል ወደ ደሴ ለመግባት ትእዛዝ እየጠበቀ ነው :


:እረ ተዉ የምን ትእዛዝ ነው? ይግቡ እንጂ?

መከላከያ መከላከል እንጂ እያጠቃ አይደለም:: እስከመቼ ?
የሕግ ያለ