Page 1 of 1

አጋመ አለቀ! ጦርነቱ ምናልባት በቅርቡ ሊጠናቀቅ ይችላል

Posted: 12 Nov 2021, 15:07
by Abaymado
የሙርኮኛ መዓት: የሙት መዓት : አጋመ ተፈጀ

አሁን የሚጠበቀው አጠናክሮ ቀጥሎ ወደ ማጥቃት መሄድ ነው:: ያልታጠቀውን ማስታጠቅ : ተጨማሪ ኃይልም መጨመር ያስፈልጋል:

ስህተት መስራት አያስፈልግም:: ወያኔ ሙሉ አቅሙ እየተዳከመ ነው::

መከላከያውም በጣም ንቁ ሆኖ ሊሰራ ይገባዋል::

ወደ አፋር እየሄደ ያለን ታጣቂ አየር ኃይል እንዲመታ እየተጠየቀ ነው:: አራት ታንክ እያመራ እንደሆነ ነው::