Page 1 of 1

በቀቀኖቹ Ethio 360ዎች ሰሞኑን ሽክ ብለውና ወፈሩ ሣ? በተለይ ባልቴቲቱ፡፡ ወሬ ቀለባቸው ነውና ይህ አይገርምም፡፡ የሀብታሙ ኮት መግዣ ሀጣዬ (Haxayyee) እንደጋና ገበያ ላይ ናት

Posted: 12 Nov 2021, 14:36
by AbebeB
  • በቀቀኖቹ Ethio 360ዎች ሰሞኑን ሽክ ብለውና ወፈሩ ሣ? በተለይ ባልቴቲቱ፡፡ ወሬ ቀለባቸው ነውና ይህ አይገርምም፡፡ የሀብታሙ ኮት መግዣ ሀጣዬ (Haxayyee, Wallo) እንደጋና ገበያ ላይ ናት እኮ፡፡
  • ደግሞም በጥድፍያ ብቅ እያሉ ነው፡፡ ለወሬኞች እኮ፣ ወሬ አቤት ሲጣፍጥ፡፡ የተወለዱበት የግብጦ አረቄቸው ነው ስልህ፡፡