Page 1 of 1

የድል ዜና!

Posted: 12 Nov 2021, 13:58
by Ejersa
የካራ ቆሪ አርጡማ መገንጠያን ተከትሎ ወደ ሰንበቴ የመጣ የጠላት ሃይል አዋይቱ ፍልውሃ ላይ አብዛኛው ተደምስሶ ከ80 በላይ ተማርኳል ቀሪውንም እያሳደደው ይገኛል።


Re: የድል ዜና!

Posted: 12 Nov 2021, 14:15
by Hameddibewoyane
Please wait, video is loading...

Re: የድል ዜና!

Posted: 12 Nov 2021, 14:20
by Ejersa

Re: የድል ዜና!

Posted: 12 Nov 2021, 14:28
by Hameddibewoyane
ጁንታው ከደሴ እና ኮምቦልቻ ተወግዷል! አፋር ላይ ተመቷል! ቀጣዩ ሁኔታ ወደ መበተን ማምራት ነው!ኢትዮጵያ ታቸንፋለች!

Re: የድል ዜና!

Posted: 12 Nov 2021, 15:09
by Eripoblikan
Senbete is south of Kemisse and Karakore on the A2 highway to Finfinne. This is a tacit acknowledgement that Kemisse and Karakore are controlled by TPLF and/or OLA rebels.

:oops: :oops: :oops:
Ejersa wrote:
12 Nov 2021, 13:58
የካራ ቆሪ አርጡማ መገንጠያን ተከትሎ ወደ ሰንበቴ የመጣ የጠላት ሃይል አዋይቱ ፍልውሃ ላይ አብዛኛው ተደምስሶ ከ80 በላይ ተማርኳል ቀሪውንም እያሳደደው ይገኛል።