Page 1 of 1
TPLF’s drug lord Gebresilassie Geberekristos captured ....በዚህ ጦርነት ሳቢያ ኢትዮጵያ ስንቱን ደም መጣች አጋ!ሜ ትገላገለዋለች !!
Posted: 12 Nov 2021, 12:54
by ethioscience

#ሃሺሽ፣ ርኩሰት የተጣባው የህወሓት የጦር መሳሪያ
**********
በአሶሳ ከተማ 8 ኩንታል ሃሺሽን ለሽብር ተልዕኮ ማስፈፀሚያነት ያዘጋጀ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቋል።
ከዚህ በተጨማሪ በግለሰቡ ቤት፦ የቅየሳና አቅጣጫ መጠቆሚያ መሳሪያ ወይም ኮምፓስ፣ የፈንጂ ማቀጣጠያ ቻርጀር፣ የደቡብ ሱዳን መታወቂያ፣ ገንዘብ እንዲሁም ዕጹን የሚቀበል የሱዳን ስልክ ቁጥር አብሮ በቁጥጥር ስር ውሏል።
ሰሞኑን አንዳንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን መነሻውን ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ያደረገወ የሽብር ቡድኑ ሃይል ወደ ሀገራችን ሰርጎ ለመግባት እንቅስቃሴ መጀመሩን መጠቆማቸውን ማጋራታችን ይታወሳል።
#አሶሳዎች ወጥሩ
Re: TPLF’s drug lord Gebresilassie Geberekristos captured ....በዚህ ጦርነት ሳቢያ ኢትዮጵያ ስንቱን ደም መጣች አጋ!ሜ ትገላገለዋለች !!
Posted: 12 Nov 2021, 13:06
by ethioscience
Re: TPLF’s drug lord Gebresilassie Geberekristos captured ....በዚህ ጦርነት ሳቢያ ኢትዮጵያ ስንቱን ደም መጣች አጋ!ሜ ትገላገለዋለች !!
Posted: 12 Nov 2021, 14:06
by Weyane.is.dead
Re: TPLF’s drug lord Gebresilassie Geberekristos captured ....በዚህ ጦርነት ሳቢያ ኢትዮጵያ ስንቱን ደም መጣች አጋ!ሜ ትገላገለዋለች !!
Posted: 12 Nov 2021, 14:31
by Za-Ilmaknun
Yesss!! Despite its heavy cost and the prevailing human sufferings, this war is the necessary evil Ethiopia has to fight if it is to continue as a country. The fascism that has been in the making for the last 50 years is about to be over. The war is just starting for the Ethiopian side but the Tigre invaders are completely exhausted. What a time to live through!!