Page 1 of 1

ኦነግ ሼኔ እና ትህነግ ከፍተኛ የእርስ በእርስ ጦርነት ላይ ናቸው--ኦነጎች ትንሽ የገባቸው ይመስላል::እንደ ልማዷ ኦሮሞዎችን በአቃጣሪው ኦነግ በኩል እግራቸውን አስቅላ ልትፈሰፍስ ነበር

Posted: 12 Nov 2021, 11:41
by Abere
ኦነግ ሼኔ እና ትህነግ ከፍተኛ የእርስ በእርስ ጦርነት ላይ ናቸው--ኦነጎች ትንሽ የገባቸው ይመስላል::እንደ ልማዷ ኦሮሞዎችን በአቃጣሪው ኦነግ በኩል እግራቸውን አስቅላ ልትፈሰፍስ ነበር::የወያኔ ሙት ዓመት ህዳር ወር በመሃል አማራ ምድር በድምቀት እየተከበረ ነው። ብዙ ትግሬዎች መስዋዕት ቀርበው ቀርተዋል::እንደ ወጣች ቀረች። :lol:

Re: ኦነግ ሼኔ እና ትህነግ ከፍተኛ የእርስ በእርስ ጦርነት ላይ ናቸው--ኦነጎች ትንሽ የገባቸው ይመስላል::እንደ ልማዷ ኦሮሞዎችን በአቃጣሪው ኦነግ በኩል እግራቸውን አስቅላ ልትፈሰፍስ ነበ

Posted: 12 Nov 2021, 11:47
by Abe Abraham
Abere wrote:
  • ኦነግ ሼኔ እና ትህነግ ከፍተኛ የእርስ በእርስ ጦርነት ላይ ናቸው--ኦነጎች ትንሽ የገባቸው ይመስላል::እንደ ልማዷ ኦሮሞዎችን በአቃጣሪው ኦነግ በኩል እግራቸውን አስቅላ ልትፈሰፍስ ነበር::

ፈሰፈሰ
  • verb
    1_thrashed soundly

    verb, noun

    1_gave a thorough beating