Page 1 of 1
Amazing: ታማኝ በየነ ከመዝመትና ከመዋጋት ውጪ ሀገሬን በምትፈልገኝ ቦታ ሁሉ አገለግላለሁ ብሎ ዛሬ አዲስ አበባ ገባ
Posted: 12 Nov 2021, 10:13
by Thomas H
Re: Amazing: ታማኝ በየነ ከመዝመትና ከመዋጋት ውጪ ሀገሬን በምትፈልገኝ ቦታ ሁሉ አገለግላለሁ ብሎ ዛሬ አዲስ አበባ ገባ
Posted: 12 Nov 2021, 10:34
by Abere
ይህን ያልተጠበቀ ዜና ስትሰማ ከፍተኛ ህዝባዊ ቁርጠኝነት አለ ማለት ነው። የወያኔ የጫጉላ ሽርሽር በማክተም ላይ ይገኛል። ፃድቃን ፈረሰ ቤት ካብ ተጠግቶ መዝረፍ ከቻለ ገና ጎልማሳው ታማኝ የበለጠ መስራት ይችላል። ፍርሃት ሆድሽ ገብቶ ነው አይደል! ሄሄሄ
Re: Amazing: ታማኝ በየነ ከመዝመትና ከመዋጋት ውጪ ሀገሬን በምትፈልገኝ ቦታ ሁሉ አገለግላለሁ ብሎ ዛሬ አዲስ አበባ ገባ
Posted: 12 Nov 2021, 10:50
by Thomas H
Abere wrote: ↑12 Nov 2021, 10:34
ይህን ያልተጠበቀ ዜና ስትሰማ ከፍተኛ ህዝባዊ ቁርጠኝነት አለ ማለት ነው። የወያኔ የጫጉላ ሽርሽር በማክተም ላይ ይገኛል። ፃድቃን ፈረሰ ቤት ካብ ተጠግቶ መዝረፍ ከቻለ ገና ጎልማሳው ታማኝ የበለጠ መስራት ይችላል። ፍርሃት ሆድሽ ገብቶ ነው አይደል! ሄሄሄ
ወሬ አታብዛ ! በድጋሚ ታሪክ ሊሠራ ነው ፊንፊኔ የገባው
逆天