Page 1 of 1

>>>{{{ሰበር ዘና}}}<<<:If U C This Dish Call Police:--ይህቺን ነገር የዲሽ አናት ላይ ካያችሁ በአካባቢዎ ለሚገኙ የህግ አካላት ጠቁሙ!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 12 Nov 2021, 09:11
by tarik
Natnael Mekonnen
50m ·
#Ethiopia : ጠ ቁ ሙ ይህቺን ነገር የዲሽ አናት (LNB) ላይ ካያችሁ በአካባቢዎ ለሚገኙ የህግ አካላት ጠቁሙ! ሌሎችም እንዲያውቁ share/retweet አድርጉ.

=================================================================================================
Natnael Mekonnen
48m ·
ጠቁሙ !!
#Ethiopia : ይኸውላችሁ ይህን ነገር በዲሽ ሰዐን LNB ቦታ ላይ በምትኩ አስረው ካያችሁ ወዲያ ለፖሊስ ጠቁሙ፣ የቴሌቪቭን ሳይሆን ህገወጥ የስልክ እና ሬዲዮ ሳተላይት መጠቀሚያ ነው:: ቦሌ አራብሳ ተገጥሞ የተገኘ ነው ዲሾችን ከተለመደው ውጭ የሚታይ ነገር ተሰቅሎባቸው ካያችሁ እንድታሳውቁት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስፈፃሚ አካል አስታውቋል!!