አሜሪካ በኢትዮጵያ ተሸንፋለች! የአለም ጥቁር ሕዝብ እምቢ ብሏል !!
የአሜሪካ ጸባይ፣ አላማ፣ እስትራተጂ፣ ስልቶች ሁሉ በመላ 120 ኢትዮጵያዊ በደንብ ስለታወቀ አገር አቀፍ ጸረ ባንዳ ጸረ አሜሪካ ቅኝ ግዛት ሕዝባዊ ጦርነት እየተወጋ ነው። ቬትናም በኢትዮጵያ ይደገማል። አሜሪካ ከዚህ አልፎ በጦር ኢትዮጵያን ከወረረ አፍሪካም፣ ቅርብ ምስራቅም በቀውስ ይጋያል። አሜርካን ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከአፍሪካ እንዲባረሩ እናደርጋለን! ይህ በጥቁር ሕዝብ ላይ የታወጀ ኢምፔሪያሊስት ጦር ነው ! ገና ይህ የዘረኞች ወረራ ወደ አሜርካ ጥቁር ሕዝብ መድረሱ አይቀሬ ነው !
Last edited by Horus on 11 Nov 2021, 15:56, edited 1 time in total.
Re: አሜሪካ በኢትዮጵያ ተሸንፋለች! የአለም ጥቁር ሕዝብ እምቢ ብሏል !!
አሜሪካ በኢትዮጵያ ምን እንደ ምትፈልግ ማወቅ ለሚሹ ይህው!!