Page 1 of 1

Ghana TV | What is happening in Ethiopia? Clash of Ego vs Clash of Vision |Unitary Expansionist vs Federalist

Posted: 11 Nov 2021, 10:26
by sarcasm
What is happening in Ethiopia: Clash of Ego vs Clash of Vision |Unitary Expansionist vs Federalist | Ghana TV

What is happening in Ethiopia

Is clash of Ego vs Clash of vision or clash of Abiy and his unitary expansionist vs federalist and confederalist forces ጋናዊው Politico-military scholar Alhassan Bello the conflict that is going on in Ethiopia in Ghana Tv የሰጠው መልስ ነው።

The funny element of the discussion is the ignorance of the journalist, he has no idea about the issues.
በኢትዮጵያ ምን እየተካሄደ ነው። እቺ የምናውቃት የነጻነት ተምሳሌት በቅርቡም የእድገት ፈርጥ ሃገር ምን ሆነች በሚለው ርእስ አንድ ስለ ኢትዮጵያ ምንም መረጃ የሌለው ጋዜጠኛ እና ጋናዊ የፖለቲካና ወታደራዊ ስኮላር አልሃሳን በሎ ጋር ውይይት አድርገው ነበር።

ስኮላሩቭ የግጭቱ መንሽኤ እና የኢትዮጵያ state craft በአጭሩ ለማስረዳት ሞኩራል። ሆኖም ጋዜጠኛው በጉዳዩ እውቀት እና መረጃ ስላልነበረው ውይይቱ እንደተጠበቀ መሆን ሳይችል በመሃል እንዲቋረጥ ሲገፋፋው ነበር።

ለማንኛውም ካነሳቸው ነጥቦች መካከል የሻዕብያ ቅጥረኛ ሰራዊት ከትግራይ የወጣው በአለም አቀፍ ጫና ምክንያት ነው ቢልም እውነታው ግን ከአብዛኛው የትግራይ አከባቢ የወጣው ተቀጥቅጦ የሽንፈት ጽዋ ተጎንጭቶ መሆኑ እንዲሁም በምእራብ ትግራይ ብአስፋት መኖሩ ፋኖን እየጠበቀ መሆኑን የዘነጋው ይመስላል።
ለማንኛውም ካነሳቸው ነጥቦች መካከል

1.የአሁኑዋ ኡትዮጵያ ሚኒሊክ የተባለ ጡት ቆራች( ጡት ቆራጭ ለጫወታው ድምቀት እና እውነት ስለሆነ የተጨመረች) በሃይል ጠፍጥፎ የሰራት ኢምፓየር መሆንዋ፣

2. ኤርትራ በምኒሊክ አመካኝነት ለጣልያን እንደተሸጠች ሆኖም በሃይላሰላሴ ጊዜ በኮንፈዴሪርሽን ወደ ኢትዮጵያ እንድትጠቃለል መደረጉ፣

3. ተጋሩዎች ኢትዮጵያን ለረዥም ጊዚ ኢትዮጵያን እንደጠበቁ አብዛኛው ውግያ እና ወረራ በትግራይ በኩል እንደመጣ ሆኖም ተጋሩ በአስተማማኝ ሁኔታ ጠላትን እንደመከቱ፣

4. በሚኒሊክ መሪነት የተገኘው የአድዋ ድል ወታደራዊ መሪው አሉላ አባነጋ እንደነበረ አሉላም ትግራዋይ መሆኑ፣

5. ተጋሩ በወታደራዊ ጥበብ እና ታክቲክ የታወቁ መሆናቸው።

6. የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስቴር በጀዋር መሃመድ የተባለ እውቁ ፖለቲከኛ ታግዞ ወደ ስልጣን እንደመጣ ሆኖም አሁን ሰዓት በአብይ ተክዶ እስርቤት እየማቀቀ መሆኑ

7. የአሁኑ ጦርነት TPLF እና OLF አሸናፊነት እንደሚጠናቀቅ።

7. የአብይ አህመስ constituency አማራ እንደሆነ እና ብዙ ብዙ ነጥቦች አንስተዋል።

Geopolitics and Hydropolitics ዙርያም ያነሳው ሃሳብ አለ

ይደመጥ።
Please wait, video is loading...