Page 1 of 1
ወያኔ ባለበት እንዲቆም ተገዷል:: የሰው ኃይልም እያለቀበት እንደሆነ ነው የሚነገረው
Posted: 11 Nov 2021, 08:56
by Abaymado
ዛሬ ከዋናዎቹ(ዜና ቱቤ: ዘሀበሻ : feta daily ) youtube ዜና ስለሌለ እኔ ቦታውን ተረክቤአለሁ
ወያኔ ዛሬ ምንም ዜና የለውም : ባለበት እንዲቆም ወይም እንዲያፈገፍግ ነው የተደረገው:: ምናልባት ዛሬ ያላቸው ዜና mig 23 ታልን ያሉት ነው:: ምን ያህል እውነት እንደሆነ የሚታወቅ ነገር የለም::
ወያኔ የዘረፈውን ንብረት ወደ መቀሌ ለመውሰድ ቢሞክርም ቆቦ በመያዙ መንገዱን ቀይሮ በወልድያ አርጎ በላሊበላ አርጎ ወደ አላማጣ ለመሄድ እየሞከረ እንደሆነ ይነገራል:: መከላከያ ሰምቶ ይሆን?
Re: ወያኔ ባለበት እንዲቆም ተገዷል:: የሰው ኃይልም እያለቀበት እንደሆነ ነው የሚነገረው
Posted: 11 Nov 2021, 09:19
by euroland
AgameMado
We are still not impressed for your desperate attempt at appear as none-Agame, Ethiopian
ይሄኔ ግንባርሽ በ //// መስመር ተጨናንቋል LOL
Re: ወያኔ ባለበት እንዲቆም ተገዷል:: የሰው ኃይልም እያለቀበት እንደሆነ ነው የሚነገረው
Posted: 11 Nov 2021, 09:42
by Abaymado
euroland wrote: ↑11 Nov 2021, 09:19
AgameMado
We are still not impressed for your desperate attempt at appear as none-Agame, Ethiopian
ይሄኔ ግንባርሽ በ //// መስመር ተጨናንቋል LOL
Whatever!
today additional vehicles possesed by weyane destroyed by fano
and Muja in Wello is freed.
Re: ወያኔ ባለበት እንዲቆም ተገዷል:: የሰው ኃይልም እያለቀበት እንደሆነ ነው የሚነገረው
Posted: 11 Nov 2021, 09:50
by Abere
ትግሬ ወያኔዎች ትንፋሻቸውን ከጨረሱ ሰነባብታዋል። በሜዳ ላይ የመጨረሻ የሞት መንፈራገጥ ነው:: የሞት ሲቃቸውን የሚያፋጥን ሃይል ብቻ ነው የሚፈለገው:: የመሸነፋቸው ምልክት አዲስ አበባ ልንገባ መንገድ ላይ ነን ይሉህና ወደ ጅቡቲ አፋር መስመር ደግሞ ጥቃት በተደጋጋሚ ሞክረው ይደመሰሳሉ:: የሚያሸንፍ ሃይል አዲስ አበባ ከገባ ጂቡቲን መስመር ምን አለፋው ይህ የሚያሳየው ተሸንፈው ማምለጫ መንገድ ፍለጋ ነው::
Re: ወያኔ ባለበት እንዲቆም ተገዷል:: የሰው ኃይልም እያለቀበት እንደሆነ ነው የሚነገረው
Posted: 11 Nov 2021, 09:57
by euroland
AgameMado
Still not impressed LOL
አንቺ ወንዳ-ገረድ የጠጣሽው ሊጥ በአፍንጫሽ እስኪወጣ ድረስ የምትፈሪውና የምትጠዩው ሻዕቢያ እንደገና እንደሚደቁስሽ አትጠራጠሪ።
Abaymado wrote: ↑11 Nov 2021, 09:42
euroland wrote: ↑11 Nov 2021, 09:19
AgameMado
We are still not impressed for your desperate attempt at appear as none-Agame, Ethiopian
ይሄኔ ግንባርሽ በ //// መስመር ተጨናንቋል LOL
Re: ወያኔ ባለበት እንዲቆም ተገዷል:: የሰው ኃይልም እያለቀበት እንደሆነ ነው የሚነገረው
Posted: 11 Nov 2021, 10:07
by Abaymado
Getachew Reda announced hitting mi 35. But it said it was false propaganda, on the ground in the last three days, weyane lost heavily. large number of soldiers in Amhara afar killil killed.
Re: ወያኔ ባለበት እንዲቆም ተገዷል:: የሰው ኃይልም እያለቀበት እንደሆነ ነው የሚነገረው
Posted: 11 Nov 2021, 12:58
by Abere
አሁን ዋናው የወያኔ ችግር ባለበት መቆም አለመቻሉ እና እንደት አድርጎ ተስብቦ ከገባበት ቅርቃር ማምለጥ እንደሚችል አለማወቁ ነው። ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ዐልቀዋል። እንኳን ሰው ጅብ ቆጥሮ ማወቅ አልቻለም።