Page 1 of 1

ማጀቴ በቁጥጥር ስር: ህወሓት ታጣቂ ሳይጨርስ አልቀርም

Posted: 11 Nov 2021, 04:21
by Abaymado

Re: ማጀቴ በቁጥጥር ስር

Posted: 11 Nov 2021, 04:36
by Abaymado
ባቲ ላይ የወያኔ ወታደሮች አዝነው እንደታዩ

ጋሸና ላይ ወያኔ እና ፋኖ በሜትር ርቀት ተፋጠው እንዳሉ
ዳውንት ላይ ፋኖ አስልቅቆ እንዳለ
አርቢት በቁጥጥር ስር ውሏል

ምዕራብ ወሎ
አቀስታ ልጉማ አካባቢ ወያኔ ወደ ህዋላ እንዲመለስ ተደርግዋል::


ሰሜን ሸዋ:
ጥሩ ዜና እንዳለ ነው

የአማራ ገበሬ በጎራዴ ሁለት ስናይፐር
እንዲሁም አንድ ገበሬ በመጥረብያ ሶስት ክላሽ ማርክዋል






በሰሜን ሸዋ የተደረገው ጀብድ:\

በማጀቴ

የአሸዋ ፋኖ ወደ ፊት ለማለፍ ምሽጉን መደርመስ ነበረበት
አንዱ ፋኖ የእጅ ቦምብ ይዞ ሄደ ከዛም ወያኔዎች ያሉበት ቦታ ለቀቀው ከዛም 30 ሰው አለቀ:: 29 ወያኔዎች ሲሆኑ አንዱ ደሞ እሱ ራሱ ነበር::


Re: ማጀቴ በቁጥጥር ስር: ህወሓት ታጣቂ ሳይጨርስ አልቀርም

Posted: 11 Nov 2021, 08:29
by tolcha
It seems like you are trying hard to bring garbage news to the forum for self satisfaction. Gim Nefxegna wushetim ayamiribetim, endihu zim bilachihu ,” Lam alegn besemay new negeravhihu Hulu “

Re: ማጀቴ በቁጥጥር ስር: ህወሓት ታጣቂ ሳይጨርስ አልቀርም

Posted: 11 Nov 2021, 08:43
by Abaymado
tolcha wrote:
11 Nov 2021, 08:29
It seems like you are trying hard to bring garbage news to the forum for self satisfaction. Gim Nefxegna wushetim ayamiribetim, endihu zim bilachihu ,” Lam alegn besemay new negeravhihu Hulu “
All are true which are testified by different news outlets. if you think these were false news, tell us about the weyane's progress. Weyane already stopped advancing and have no news.