Page 1 of 1

ትህነግ በዛሬው መግለጫው የጠላቶቹን ቁጥር ቀንሶ አማራ የሚለውን ስም በሌሎች ሃይሎች ስም ቀይሮ ሲዘባርቅ ተሰማ

Posted: 10 Nov 2021, 17:26
by Za-Ilmaknun
ከሁሉ አስቀድሞ ጠላቴ የሚለውን የዕማራ ህዝብ ዛሬ ላይ ስሙን መጥራት አስፈርቶት በጠላትነት የተፈረጁት የ አብይ መንግስት ፥ኤርትራና ሌሎች ሃይሎች ተብለዋል። :mrgreen:

አይዞሽ ገለቴ! ጠላቴ እራሴው ነኝ እስኪል ድረስ ግርፉ ይቀጥላል! :lol: