Page 1 of 1

ፎጣ ለባሽ አንሶላ ለባሹን አነጠፈው::

Posted: 10 Nov 2021, 14:41
by Fed_Up
1- ያአለ ነገር አይደለም ለካ አሜሪካ እንዲህ ግራ እስትጋባ ድረስ እየተራወጠች ያአለችው::

2- አብይ ቀብረር ብሎ ምቢየው እያአለ ያለው

3- ለዚህ ነው ለካ ደብረፖርን እና ቮድካቸው አሻፈርኝ እንዳላሉ አፍሪካ አንድነትን ሽምግልና በእንፋቅቃቸው የትቀበሉት::

ወይ መኣልቲ!! 8)