የትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ጨርጨር ወረዳ ስር ያለችዋ ቢሶበር ከተማ በአፋር ሃይል ቁጥጥር ገብታለች!
*****************************************
የኢትዮ-ጂቡቲን መንገድ ለመዝጋት ወሎን አቋርጦ አፋር ክልል በቡርቃ ግንባር ላይ የጁንታው ሃይል ጦርነት እንደከፈት ይታወቃል!
በቡርቃ ግንባር ሳምንቱን ሙሉ በሚደረገው ጦርነት የጥፋት ሃይል ተቀጥቅጦ መውጫ እያጣ ይገኛል! በቡርቃ ግንባር በአየር እኛ በእግረኛ እየታሸ ያለውን ሃይል ለማስወጣት ወይም ሃይል ለመቀነስ በአፋር ክልል ፈንቲ ረሱ ዞን በያሎ ግንባር ላይ የጁንታው ሃይል ጦርነቱን ሺፍት ለማድረግ በያሎ ቶክስ ከፍተዋል!
በያሎ ግንባር ዛሬ የአፋር ሃይል የጁንታውን ምሽግ በመደምሰስ የትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ጨርጨር ወረዳ ስር የምትገኝ ቢሶበር ከተማ ሙሉ በሙሉ የአፋር ሃይል በቁጥጥር ስር አስገብቷል!
01/03/2014
ጠቃሚ የጤና ትምህርት
ለረጅም ጊዜ መቀመጥ የሚያስከትላቸዉ የጤና መዘዞች። ለማየት ሊንኩን ወይም ምስሉን ይጫኑ