Page 1 of 1

መሳይ መኮነን በሰላም ወደ አሜሪካ ተመልሼለሁ በማለት በጭንቀት ያሉትን ደጋፋዎችን በፌስ ቡክ አፅናና

Posted: 10 Nov 2021, 08:50
by dawwit

Re: መሳይ መኮነን በሰላም ወደ አሜሪካ ተመልሼለሁ በማለት በጭንቀት ያሉትን ደጋፋዎችን በፌስ ቡክ አፅናና

Posted: 10 Nov 2021, 08:55
by Educator
Aye Messai, you came right in to the enemy camp, America. What will you accomplish from the enemy ground? Was it not better to stay and fight in Ethiopia to save her. You only fill your belly in America, that is why you're back.

Or are you in America to provide the coordinates of targets for Abiy's missiles?

Scared fat cat.

Re: መሳይ መኮነን በሰላም ወደ አሜሪካ ተመልሼለሁ በማለት በጭንቀት ያሉትን ደጋፋዎችን በፌስ ቡክ አፅናና

Posted: 10 Nov 2021, 10:11
by Meleket
በአፍና በካሜራ ፊት “ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኑር!” ማለትና ለዚህ ቅዱስ ዓላማ ሁሉንም ነገር ትቶ መስዋእት መሆን ለየቅል ናቸው።

ጄግና አፉን ሳይሆን ግንባሩን ነው ለጠላት የሚሰጠው፡ ጄግና ካሜራ ፊት ሳይሆን መድፍን እና ሞትን ነው ፊት ለፊት ሚጋፈጠው! ጄግና የድልን አንኳር መንገድ ከአላማ ጽናት ኣኳያ እንጂ ከሰራዊት ቁጥር አንጻር አይመዝንም።

ጄግና ዝመቱ ክተቱ እያለ የምስኪን ልጆችን ጦርነት ውስጥ ለመማገድ ኣያናፋም ይልቅስ በኣካል ዘምቶና መክቶ ጠላቱንም በማደባየት በደሙና በአጥንቱ ታሪክ እየጻፈ የትውልድ አርአያነቱን ያሳያል፤ ካልሆነ ግን “እኔ ላውራ እናንተ ተዋጉ” ማለትማ ማን ያቅተዋል፡ ያዉም በዚህ በቴክኖሎጂዉ ዘመን!
:mrgreen:

Re: መሳይ መኮነን በሰላም ወደ አሜሪካ ተመልሼለሁ በማለት በጭንቀት ያሉትን ደጋፋዎችን በፌስ ቡክ አፅናና

Posted: 10 Nov 2021, 10:18
by Wedi
Meleket wrote:
10 Nov 2021, 10:11
በአፍና በካሜራ ፊት “ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኑር!” ማለትና ለዚህ ቅዱስ ዓላማ ሁሉንም ነገር ትቶ መስዋእት መሆን ለየቅል ናቸው።

ጄግና አፉን ሳይሆን ግንባሩን ነው ለጠላት የሚሰጠው፡ ጄግና ካሜራ ፊት ሳይሆን መድፍን እና ሞትን ነው ፊት ለፊት ሚጋፈጠው! ጄግና የድልን አንኳር መንገድ ከአላማ ጽናት ኣኳያ እንጂ ከሰራዊት ቁጥር አንጻር አይመዝንም።

ጄግና ዝመቱ ክተቱ እያለ የምስኪን ልጆችን ጦርነት ውስጥ ለመማገድ ኣያናፋም ይልቅስ በኣካል ዘምቶና መክቶ ጠላቱንም በማደባየት በደሙና በአጥንቱ ታሪክ እየጻፈ የትውልድ አርአያነቱን ያሳያል፤ ካልሆነ ግን “እኔ ላውራ እናንተ ተዋጉ” ማለትማ ማን ያቅተዋል፡ ያዉም በዚህ በቴክኖሎጂዉ ዘመን!
:mrgreen:
መሳይ የተባለው አሳማ እንዴት ብሎ ነው ያን ቁርጥ/ጥሬ ስጋ በልቶ የማይጠረቃ ሆዱን ይዞ ጦር ሜዳ የሚዘምተው?
በአንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ መሳይ መኮነንን የማክግኘት እድል ገጥሞኝ ነበር፡፡ ከሆነ ጋደኛ ጋር የሆነ የሀባሻ ምግ ቤት ውስጥ ወስደነው ነበር፡፡ በየበቀኑ የሚበላቅ የቁርጥ ስጋ ክምር ሰው ለካ ሰው ይህን ያህን ስጋ ይባላል ብዬ ተገርሜ ነው ያየሁት!! ቁርጥ ስጋ በየቀኑ በልቶ አይጠግብም!! በቃ አሳማ ነው ማለት ይቻላል፡፡ ክምር የሚያክል ቁርጥ ስጋ ከበላ በኋላ የሚጠጣው የአልኮም መጠን ደግሞ የሚገርም ነው፡፡ የአልኮል ፋብሪካ ነው ማለት ይቻላል!! እጅግ ሆዳም ሰው ነው!!