Page 1 of 1

Re: VIDEO:የትግራይ ተወላጆች ቤት ለቤት እየታደኑ ወደ ማጎርያ ካምፕ እየተወሰዱ ነው| TEGARUS IN ADDIS+ETHIO BEING SENT TO NAZI-TYPE CONCENTRATION C

Posted: 10 Nov 2021, 08:11
by Sholla Addis
yaballo wrote:
10 Nov 2021, 07:51
VIDEO: THE 7TH EMPEROR IS IMPLEMENTING WEIXOS' & MESSAY MEKONIN'S RECOMMENDATION: SENDING ALL TEGARUS IN ADDIS+ETHIOPIA TO CONCENTRATION CAMPS. I AM SURE THAT ERI SECURITY OFFICIALS HIRED BY COL. FUGA TO GUARD HIS REGIME HAVE A HAND IN THIS TERRIBLE ACT THAT - NO DOUBT - WILL COME BACK & BITE THEM IN THE BACKSIDE ...


የትግራይ ተወላጆች ቤት ለቤት እየታደኑ ወደ ማጎርያ ካምፕ እየተወሰዱ ነው


ዛሬ "ትግራዋይ በየትኛውም ክልል መኖር አይችልም" ብለው ከየቤታቸው እያፈሱ የሚገድሉና ወደ ማጎሪያ ካምፕ እያጋዙ ያሉ የአማራ ኢሊቶች ነገ ይሄ እድል እንደማይገጥማቸው ምን ያህልእርግጠኞች ናቸው? ዛሬ ትግራዋይ ሊኖርበት መብት ያጣበት የኦሮሚያ፣ የደቡብ፣ የሲዳማ፣ የቤኒሻጉልና ጉሙዝ•••••ከተሞች ነገ አማሮችን ለማኖር የሚገደዱበት ምንም ምድራዊ ምክንያት አይኖርም። ምክንያቱም ይሄን የማግለል ዘመቻ የጀመሩትና ምሳሌ ሆነው እያስፈፀሙት ያሉት አማሮች ስለሆኑ ነው።




https://www.facebook.com/dani.to.1401/v ... 2843662760
Please wait, video is loading...


OF COURSE, EVERY DOG? ...





"
Every dog has its own day."

ለሁሉም ጊዜ አለው እንደማለት ይመስለኛል።

የባድሜ የድንበር ጦርነት ሲነሳ "አንድ ሱሪ እናጥልቅ" ሲሉ የነበሩ ተጋሩዎች ወዳጆቻቸው ኤርትራውያንን ጭነው ወደ ሃገራቸው ላኳቸው። አብዛኞቻችን በዝያ ድርጊት አዝነን ነበር። በማንም መፈናቀልና መሰቃየት መደሰት ከማንም ጤነኛ ሰው የማይጠበቅ በመሆኑ ነው። ይሁንና ኤርትራውያኑ የራሳቸው ሃገር ስላላቸውና ኢትዮጵያ ሃገራቸው ስላልነበረች ወደሃገራቸው ገቡ ተብሎ መግለፅ ይቻላል።

ዛሬ ሕግ አስከብራለሁ፣ ጥቂት የውያኔ ባለሥልጣኖችን በቁጥጥር ስር አደርጋለሁ ብሎ በተነሳው በቀውሱ አቢይ የሚመራውን መንግሥት አምነው በትግራይና በኦሮሚያ ላይ ዘመቻ የከፈቱ የአማራ ኢሊቶች በዚህ ባለፈው አንድ አመት ተዘርዝሮ የማያልቅ ወንጀል ፈፅመዋል።
ይሄ ወንጀል ከትግራይ ክልል ወጥቶ ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ተሰራጭተው በሚኖሩ ሲቪል ተጋሩዎች ላይ ሁሉ ታውጆ በሁሉም ቦታ የሚኖሩ ተጋሩዎች ተሰብስበው ወደማጎሪያ ካምፕ እየተላኩና በብዛትም የማሰቃየትና የግድያ ወንጀል እየተፈፀመባቸው መሆኑ ይሰማል። ይሄ ድርጊት አንድ የኦሮሞ ተረት ያስታውሰኛል፣ "መርፌ የምትገባበትን እንጂ እሷ ውስጥ የሚገባውን አታይም" ይባላል።

ዛሬ "ትግራዋይ በየትኛውም ክልል መኖር አይችልም" ብለው ከየቤታቸው እያፈሱ የሚገድሉና ወደ ማጎሪያ ካምፕ እያጋዙ ያሉ የአማራ ኢሊቶች ነገ ይሄ እድል እንደማይገጥማቸው ምን ያህልእርግጠኞች ናቸው? ዛሬ ትግራዋይ ሊኖርበት መብት ያጣበት የኦሮሚያ፣ የደቡብ፣ የሲዳማ፣ የቤኒሻጉልና ጉሙዝ•••••ከተሞች ነገ አማሮችን ለማኖር የሚገደዱበት ምንም ምድራዊ ምክንያት አይኖርም። ምክንያቱም ይሄን የማግለል ዘመቻ የጀመሩትና ምሳሌ ሆነው እያስፈፀሙት ያሉት አማሮች ስለሆኑ ነው።

በአጭሩ የአማራ ኢሊቶች በራሳቸው ሕዝብ ላይ ሊደርስ የሚችል መጥፎ አደጋ ምሳሌ ሆነው ዛሬ እየተገበሩ ነገ ሕዝባቸው ላይ ተመሳሳይ ቢፈፀም የሚከራከሩበት አፍ እንደሌላቸው የተረዱት አይመስሉም። ስለዚህ ነገ እየተፈናቀለ ወደ ክልሉ የሚላከው ተረኛ አማራ መሆኑን መዝግቡልኝ።
.
.
ወላዋይነትህ ለዘላለም ዘርህን ይጠብቃል።

Re: VIDEO:የትግራይ ተወላጆች ቤት ለቤት እየታደኑ ወደ ማጎርያ ካምፕ እየተወሰዱ ነው| TEGARUS IN ADDIS+ETHIO BEING SENT TO NAZI-TYPE CONCENTRATION C

Posted: 10 Nov 2021, 09:14
by TGAA
Dummy..By definition TPLF is exclusively a Tigrian organization..it's tentacles across Ethiopia are Tigrianse...as we saw in desse. And combolcha. The sleeping cells that opened a second front against ENDF and neighbors were TPLF organized Tigryans so when you put these criminals their Ethnicity by default will be Tigrians. As long as the law of the country is followed and the evidence is their being Tigrian is not an immunity to kill and backstab Ethiopians. Fool me once it is on you fool me twice it on me . Most of Weyanes have a checkered history -- than ordinary hard-working peaceful Tigrians. You don't find them pouring wisky and dancing on the Ethiopian flag.

Re: VIDEO:የትግራይ ተወላጆች ቤት ለቤት እየታደኑ ወደ ማጎርያ ካምፕ እየተወሰዱ ነው| TEGARUS IN ADDIS+ETHIO BEING SENT TO NAZI-TYPE CONCENTRATION C

Posted: 10 Nov 2021, 09:51
by Meleket
yaballo wrote:
10 Nov 2021, 07:51
. . . የትግራይ ተወላጆች ቤት ለቤት እየታደኑ ወደ ማጎርያ ካምፕ እየተወሰዱ ነው . . .

የዓይናቸው ቀለም አላማረም ማለት ነውን? ኣዬ ያይን ቀለም ቦለቲካ ፈሊጥ! :lol:

በንጹሃን ኤርትራዉያን ላይ በህወሓት መሪነት የደረሰው ዓይነት ግፍ በንጹሃን የትግራይ ልጆች ሆነ በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ላይ ሆነ በማንኛዉ ፍጡር ላይ እንዲደርስ አንመኝም ስንል ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፤ "ንጹህ ብሎ የትግራይ ልጅ የለም" ለማለት የሚቃጣቸው የጥላቻና የካቲካላ ቦለቲከኞች እዚህ መረጃ ላይም እንኳ ኣይጠፉም ይሆናል። :mrgreen: