Page 1 of 1

በቀቀኖቹ Ethio 360ዎች ራሳቸውን በሀሰት ከሚያንቆለጳጵሱ ሌላ ሰው ጋብዘው ማንነታችንን ንገረን ቢሉ እኮ ያጠራቸውን ምሁራዊነት ይነግራቸው ነበር፡፡

Posted: 09 Nov 2021, 21:06
by AbebeB
  • የሌባ ዓይነ ደረቆች ናቸው፡፡ በተለይ ሀብታሙና ኤርሚያስ፡፡ ብሩክና ባልቴቲቱ በዚህ ይሻላሉ፡፡
  • ለዚያውም እኮ ወሬ አለኝ ያለ ሰው ነግሮአቸው በትክክል ማስተላፍ ችግር ሆኖባቸው ነው እኮ፡፡ ምሁራዊ ትንታኔ እነርሱም አይሞክሩትም፡፡
  • ደርግ ያልተማረ ያስተምር ብሎ የአማራን ቄሶች ወደ ኦሮሚያ ከላካቸው ጋር ይመሣሰላል፡፡ ያው የሰፋሪ ልጆችና ናቸውና ይህ ቢጋባባቸው አይገርመኝም፡፡