Page 1 of 1

የትግሬ ባንዳና የሸኔ ጋብቻ ሌላው ያልተጠበቀ እድል ነው!

Posted: 08 Nov 2021, 23:47
by Horus
እስካሁን ድረስ ድረስ በፍርሃትም ሆነ ለብልሃት የሸኔ ችግር ቀዳሚ ችግር ሆኖ ቀርቦ አያውቅም ነበር። በዚህም ምክን ያት ሸኔ እንዲያው በድፍኑ ተፈርቶም ሆነ ተንቆ ይኖር ነበር። አሁን የትግሬ ባንዳ ከዳር እስከ ዳር በተወገዘበትና የኢትዮጵያ ሕዝብ ባስቸካይ አዋጅ ከዳር እስከ ዳር በተደራጀበት ወቅት ሸኔ ከግብጽና ውጭ ጠላት ጋር ወኞ በራሱ በኦሮሞች በሚመራው መንግስት ላይ መነሳታቸው በርግጠኘት የትግሬ ባንዳው ቡድን ብቻ ሳይሆን የሸኔም ለመጨረሻ መጥፊያው ወቅት ነው ። ሸኔ ግዙፍ ግዙፍ ስህተት ሰርቷል ። ለጁንታው በተደገሰው አገር አቀፍ ሕዝባዊ ጦርነት ሸኔም መበተኑ አይቀሬ ነው። በኔ ግምት እጅግ ከፍተኛው የኦሮሞ ሕዝብ በሼኔ ላይ ይነሳል። ለጥቂት የሸኔ ስልጣን ፈላጊዎች ብሎ 40 ሚሊዮን ኦሮሞ ሕዝብ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ እንዳ ማይገባ አምናለሁ ። ስለዚህ የትግሬ ጀብደኞች ባመጡት ጦስ የሸኔ ማብቂያ ግዜ ሊሆን ነው ።
ሆረስ ዐይነኩሉ