Page 1 of 1

Re: VIDEO: THE DELUDED LITTLE FUGA WHO FANCIES HIMSELF TO BE THE 7TH EMPEROR NOW THINKS HE IS THE JESUS CHRIST OF ITOOBI

Posted: 08 Nov 2021, 22:22
by sun
yaballo wrote:
08 Nov 2021, 21:58
AND ... ውሸት ግን COL. FUGAን አይሰለቸውም? :roll: :roll: ...


ውሸታምን አጋልጥ፣

በሁለቱ መካከል ተካሄዷል የተባለው የስልክ ውይይት በሁለቱም ወገኖች እንዴት እንደሚንጸባረቅ ማየት ይገርማል። ጠ/ሚ ስቴፋን የተኩስ አቁም ጥሪ በማስተላለፋ የተፈፀመውን አረመኔያዊ ድርጊት በመቃወም አቋማቸውን አረጋግጠዋል vs ጠ/ሚ አብይ የተለየ (የሁለትዮሽ ግንኙነት እና የጋራ ፍላጎት ጉዳይ) ያደርገዋል።
እንግድህ ይህ ቆሞ የምሄድ ውሸት ነው ሀገሪቱን እዝህ ውጥንቅጥ ውስጥ የከተተው። ውሸት ግን አይሰለቸውም?😂



VIDEO: ጀግናው የትግራይ መከላከያ ሀይል #TDF ደሴ ከተማን ሲቆጣጠር የሚያሳይ ቪዲዮ። _ #ሀገረ_ትግራይ_ብቅልፅምና #ሀገረ_ኦሮሚያ_ብቕልፅምና - #TDF #OLA 💪💪✊✊ - #ትግራይ_ትስዕርOLA #ኦሮሚያ_ትስዕር!! 8)