Page 1 of 1

አንደራደርም!! ስለምናሸንፍ

Posted: 08 Nov 2021, 17:20
by Abaymado
ነገሮች እንደሚያሳዩት ወያኔ እንደሚሸነፍ ነው::
አንድ: ወያኔ እንደራደር እያለ ነው:: በፊት ለመደራደር 10 ቅድመ ሁኔታ ያቀርብ የነንበረው ወያኔ አሁን ወደ ሁለት አውርዶታል
ሁለት: ምዕራባውያን ወያኔ እንሚሸነፍ ስላወቁ የሚይዙት ጠፍቷቸው ተፍ ተፍ እያሉ ነው::

ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው:: እኛ አዲስ አበባን ቢል ማን ያምነዋል?
የህዝብ ድጋፍ እስካለ ድርድር አያስፈልግም::

Re: አንደራደርም!! ስለምናሸንፍ

Posted: 08 Nov 2021, 18:46
by euroland
:lol: :lol: :lol:

አስመሳይ አጋሜ፤ ማንን የሸወድሽ መስሎሽ ነው?
ዘርኢ ተንከባላይ

Abaymado wrote:
08 Nov 2021, 17:20