Page 1 of 1
ዲ ሲ ነቅሎ ወጣ!
Posted: 08 Nov 2021, 13:34
by Horus
Re: ዲ ሲ ነቅሎ ወጣ!
Posted: 08 Nov 2021, 14:42
by Horus
Re: ዲ ሲ ነቅሎ ወጣ!
Posted: 08 Nov 2021, 14:43
by ethiopianunity
የኢትዮዽያ በውጭም በውስጥም ኣገር ያሉ ግልጽ የሆነ ኣቋማቸውን ማስተላለፍ ኣለባቸው ያ ኣቋም በማስረጃ ማንን እንደሚቃወሙ ግልጽ መሆን ኣለባቸው። በየቦታው ከውጭ ተጽዕኖ ሊፈጥሩ የሚችሉና ኣመራሮች ጋር፣ የኢትዮዽያ ወዳጆችም ጭምር ግልጽ የሆነ ኣቋማቸውን በተለይ በኣንድ ድምጽና ኣንድ በመሆን መግለጽ ኣለባቸው። ለህዝቦቻቸው ህዋሃትና ግብረ ኣበሮቻቸው ምን ያደርጉ እንደነበር ከ፴ ኣምት ጀምሮ፣ ኢትዮጵያ ለብዙ ኣመታት ወዳጅነትን እንጂ ቅኝ ተገዢንትን እንደማትቀበል፣ ወዘተ በየ ኣለም ኣቀፍ ስለ ኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ልክ እንደ ጀግናው ኣበበ ገላው ተጽዕኖ መፍጠር ነው። ሰልፍ ደግሞ በደንብ የተዘጋጀ፣ ኣንድ የሆነ የተለየ መሆን ያለበት እንጂ የመዝናኛ ቦታ መሆን የለበትም። ይህ ሰልፍ በፍጹም ውጤት ለብዙ ኣመት ኣላመጣም። ሌላው ደሞ ኢትዮዽይን ከሚጠሉ ሰዎች ለምን በማለት የግድ ንግ ግርሞ ሆነ ግንኙነት መስዋዕት ወስዶ ማድረግ።
Re: ዲ ሲ ነቅሎ ወጣ!
Posted: 08 Nov 2021, 15:13
by ethiopianunity
Note: While definitely Amara must protect themselves. Right now, Tplf, Olf style Amara movement within it the Tplf Junta is in it to turn Amara extremist like them. It i very clear the lady holding with signs of Amara umbrella. It is very clear she wants to be visible sending code. Isolation means, being target. Such people are exploiting Amara's attack for isolation purpose. Tplf wants it.On that note, Olf is organizing as we speak in Minnesota? They maybe waiting for the end of Tplf that could be the reason they are silent. Where is the U.S flag?
Still this demonstration is not influencing anyone and they are ignored. They should make situations urgent. If they are trying to change U.S foreign policy towards Ethiopia, they must communicate/the speech in English!
What does "NoMore#"? It doesn't seem to give any message.
It looks like U.S foreign policy could move aggressively towards Ethiopia.
Get all good communicators, with no flaws to send clear message.
Many must come out to show this as proof that indeed U.S foreign policy towards Ethiopia is opposed.
Re: ዲ ሲ ነቅሎ ወጣ!
Posted: 08 Nov 2021, 15:17
by Horus
ethiopianunity የምትባል የትግሬ ባንዳ ለምን ተዘመዶችህ ገጽ ሄደህ አትቀባጥርም ። ቆሻሻ ዎያኔን ቀብረን እንዲረሳ ነው የምናደርገው FYI
Re: ዲ ሲ ነቅሎ ወጣ!
Posted: 08 Nov 2021, 15:33
by ethiopianunity
ሌላው ደግሞ ብዙ ሆኖ የ ኢትዮጵያ ዳያስፖራ ወጥቶ ማሳየት ኣለበት ደጋግሞ። ግን እርገጠኛ ነኝ ዳይስፖራ ኣዘጋጆችን በትዕዛዝ ይስቆሟቸዋል በምስፈራራት በሲኣይኤ
ከዘሃበሻ ኣይነት ሚዲያም ስለ ውግያው ብዙ የሚጠቅም ለውጭ ሃይል መንገድ ያሚሰጥ ነው። ብዙ ጥቅምም ያገኙበታል። ኣላስፈላጊ ዜና ዝርዝር ለምን ኣስፈለገ፧ ዳያስፖራው ወሬ እንዲያገኝ፧ ቀልድ ነው።
የውጭ ኣገራት ከኢትዮዽያ የመውጣት ማለት ኢትዮዽያን ለማጥቃት እርምጃ እየተወሰደ ነው። መንግስትና ህዝብስ እንዴት እየተዘጋጀ ነው፧ ያሁኑ መንግስት ስልጣን መጀመርያ ሲይዝ በውጭ ሃይል ምናልባት ምክር ወስዶ ይሆናል። ያም ሆነ ይህ ምንም ውጤት ኣላመጣም። ሱዳን ኢትዮዽያን ለማጥቃት መመርያ እየተሰጠው ነው። ታድያ በምን ኣኳያ ነው የሚዘጋጁት እስካሁን ድረስ ከህዋሃት ጋር እየታገለ ያለው መጀመርያ መጽዳት ሲገባ። ጃል ማሮም መንግስትንና ኢትዮጵያን እንዲያጠቃ ምልክት የተሰጠው ይመስላል። ብቻ ዶር ኣብይ ወይ በሁለት መርከብ ኣንድ እግርን ባንዱ ሌላውን እግርን በሌላው መርከብ ባህር መሻገር ኣይቻልም። ብዙ ኣላስፈላጊ የተደረጉ በመኖራቸው ኣመራሩን ጥያቄ ውስጥ ከቶታል። ወዳጅ መስለው ጠላቶች የውጭ ሃይል መኖራቸው መታወቅ ኣለበት። እርግጠኛ ወዳጆችም ኣሉ። ለማንኛውም እርግጠኛ ነኝ ከህዋሃት የኤርትራ ድብልቆች ኣድዋዎችና ሻብያዎች የኢትዮጵያን እጣ ፋንታ ከውጭ ግብረኣበሮቻቸው ጋር ያቃሉ።