Page 1 of 1

Ethio 360:- እስከ ዛሬ አምጥተን የወደቀ ነገር አለ ወይ? እኔ ግን ያልወደቀ ካለ ጥቂት ብቻ ብትጠቅሱልን ብዬ እጠይቃለሁ፡፡ ከራሳቸው ጋር ብቻ ስለሚያወሩ ለሌላው መልስ የላቸውም፡፡

Posted: 08 Nov 2021, 13:13
by AbebeB
እስከ ዛሬ አምጥተን የወደቀ ነገር አለ ወይ ይላሉ በቀቀኖቹ? እኔ ግን ያልወደቀ ካለ ጥቂት ብቻ ብትጠቅሱልን ብዬ እጠይቃለሁ፡፡ ከራሳቸው ጋር ብቻ ስለሚያወሩ ለሌላው መልስ እንዳሌላቸው ግን ይታወቃል፡፡