Page 1 of 1

Facebook is closed in Ethiopia: ወሎ ዳውንት ላይ ህዝብ ሲረሽን የነበረው በፋኖ ተደመሰሰ

Posted: 08 Nov 2021, 12:13
by Abaymado
Well, in the afternoon facebook was working but now it shut down . this is good move in response to Facebook company. What can they do? how about Twitter? ER may follow soon.

ወሎ ዳውንት ላይ ህዝብ ስረሽን የነበረው ሲረሽን ኣሸባሪው TDF በፋኖ ተደመሰሰ


Re: Facebook is closed in ethiopia: ወሎ ዳውንት ላይ ህዝብ ስረሽን የነበረው በፋኖ ተደመሰሰ

Posted: 08 Nov 2021, 12:46
by Abaymado
ዛሬ አፋሮች

"አፋር ምን አለ አፋር ምን አለ
አገሬን ለጅብ አልሰጥም አለ
አገሬን ለሰው አልሰጥም አለ
ወሎ ምን አለ ወሎ ምን አለ "