Page 1 of 1

Amhara elite wanted to dismantle multinational federalism, now nations and nationalities demand Confederation

Posted: 07 Nov 2021, 17:44
by sarcasm
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ለሚሉት - የትኛዋ ኢትዮጵያ??
ለብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በኮንፌደሬሽን ደረጃ ሀገር ልትሆን የምትችል ኢትዮጵያ ብታሸንፍ ብዙም አይከፋንም።
#ሆኖም
የቴዲ አፍሮ፣ የዳንኤል ክብረት፣ የአብይ አህመድ፣ የብልፅግና ፓርቲዋ፣ የአብኗ፣ የኢዜማዋ፣ በአጠቃላይ የአሃዳዊያን እና ህዝቦች ጠል ኢትዮጵያ በፍፁም እደግመዋለሁ በፍፁም አታሸንፍም።


Amhar elite wanted to dismantle multinational federalism and threatened nations and nationalities. So, confederation should be the next ideal arrangement to make sure people govern themselves.
Please wait, video is loading...