Page 1 of 1

Oppose censorship, support freedom of speech [VIDEO]

Posted: 07 Nov 2021, 15:25
by Revelations
In a free country, we can not standby and allow censorship to be implemented by corporations who serve the liberal-dictatorship. Like & subscribe to these and other channels that may be censored in protest, now!




Re: Oppose censorship, support freedom of speech [VIDEO]

Posted: 07 Nov 2021, 15:44
by Revelations

Re: Oppose censorship, support freedom of speech [VIDEO]

Posted: 07 Nov 2021, 16:06
by Revelations
የ #ምዕራብወሎ አካባቢ መረጃዎች

አቅጣጫውን ቀይሮ ወደ ሸገር መግቢያ ኮሪደር እያማተረ ይገኛል። ከከሚሴ ባላሰበው መንገድ የተመታው ወራሪው ሃይል በሌላ አቅጣጫ እየተሽከረከረ ይገኛል። ወደ ምዕራብ ወሎ ወረዳዎች የመስፋፋት እንቅስቃሴውን አስፋፍቶ ወደ ቦረናና በልጓማ ወደ ከለላ አድርጎ መራቤቴ ለመሻገር ያሰበው የህወሓት ሃይል በአየር ሃይሉ በተወሰደበት ቅፅበታዊ ርምጃ ብትንትኑ ወጥቶ የተሸከመውን መሳሪያ አቃጥሎ የያዘውን የነፍስ ወከፍ መሳሪ ይዞ ተበትኗል።

የኢትዮጲያ አየር ሃይል #ቀርሶሌ አካባቢ ላይ ተሰባስቦ የነበረውን የህወሓት ወታደሮች የቻለውን ወደ አመድነት የቀየረው ሲሆን የተበተነው ቡድንም ከዶቦ ጀምሮ ተበትኖ እየዋጀጀ ይገኛል። ይህንን የተበታተነ ቡድን በተደራጀ መንገድ እየለቀሙ በተናጠል የሚንቀሳቀስን ሴት ደፋሪና ዘራፊ ቡድን አርሶ አደሩም ጭምር ባገኘበት በመፋለም አካባቢውን መጠበቅ ይገባል። በምዕራብ የምትገኙ የወረዳ አመራሮች የአካባቢውን ወጣት በማደራጀት አስፈላጊውን ርምጃ መውሰድና አካባቢን መጠበቅ ተገቢ ሁናል።

አሁንም የአማራ ክልል መንግስትና የፌድራል የአስቸኳይ ጊዜ አስተባባሪዎች አካባቢውን ጠንከር ባለ እይታ በማየት ሃይልን በማደራጀት መስፋፋቱን መግታት እጅግ አፋጣኝና አስቸኳይ ጉዳይ ሁኗል።

ምንም ተጨማሪ ሃይል ማንቀሳቀስ ሳይቻል በካባቢው ያሉ ልምድ ያላቸውን ወጣቶች ማደራጀትና ትጥቅ ማቅረብ የመከላከያውን ቢዚነት የሚቀንስ ይሆናል።

የህወሓት ሃይል ከበድ ያለ ወታደራዊ አቅም በማይጠይቅበት መሿለኪያ ኮሪደርን በሳተላይት በተደገፈ አቅጣጫ ወሎ ውስጥ እየተሯሯጠ ይገኛል። ይህንን ፋሽት ቡድን ከወሎ ሳይወጣ ለመቅበር መንግስት ከሚደርስበት የውጭ ተፅዕኖም ለመላቀቅ በፍጥነት የከተቱ ሃይሎችን ስራ ማስጀመር ለሰከንዶች የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም። የተሰበሰቡ ሃይሎችን effectivly በአግባቡ መርቶ ለማጠናቀቅ የህወሕትን የመስፋፋት ሩጫ በፍጥነት ማክሸፍና ብዙ ቦታን ላለመሸፈንና ሃይል ላለመበታተን ዛሬውኑ ወደ ማጥቃት መሸጋገርና በቦርና ልጓማ ከለላ አድርጎ ወደ አዲስ አበባ ተጠጋሁ ፕሮፖጋንዳ ማክሸፍ ይገባል።

Re: Oppose censorship, support freedom of speech [VIDEO]

Posted: 07 Nov 2021, 21:53
by Revelations

Re: Oppose censorship, support freedom of speech [VIDEO]

Posted: 07 Nov 2021, 22:17
by Revelations

Re: Oppose censorship, support freedom of speech [VIDEO]

Posted: 08 Nov 2021, 07:57
by Revelations

Re: Oppose censorship, support freedom of speech [VIDEO]

Posted: 08 Nov 2021, 08:20
by Revelations