Page 1 of 1

ድምፃዊ ዲሽታ ጊኔ ህዝብን ባስከፋዉ የመድረክ ላይ ንግግሩ ዙርያ ይቅርታ ጠየቀ ... "ይቅርታዬን ተቀበሉኝ" .…

Posted: 07 Nov 2021, 14:09
by netsi
ድምፃዊ ዲሽታ ጊኔ ይቅርታ ጠየቀ። በፌስቡክ ፔጁ የሚከተለዉን አስፍሯል። ከታች የተፃፈዉ ቀጥታ ከፌስቡኩ ኮፒ የተደረገ ነዉ።

***********
"…ይቅርታዬን ተቀበሉኝ 🙏
የተከበራችሁ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ለሁሉም ነገር ይቅርታ እኔ የናንተ አብራክ ክፋይ ነኝ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚሰማው ኢትዮጵያዊ ነኝ። እኔ አሸባሪው ቡድን ለመደገፍ በማሰብ የተናገርኩት ነገር የለም እናም ሁሉኑም ኢትዮጵያዊ ተንበርክኬ ይቅርታ እጠይቃለሁ🙏🙏ሼር በማድረግ መልዕክቴን ለሁሉም አድርሱልኝ
ጌታ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይጠብቅልን🙏 ... "
************

ታሪኩ ዲሽታ ጊነን ከህዝብ ጋር ያወዛገበዉ በአዲስ አበባ ህዝባዊ ሰልፍ ላይ በመድረክ ላይ የሚከተለዉን በማዉራቱ ነበር።

Re: ድምፃዊ ዲሽታ ጊኔ ህዝብን ባስከፋዉ የመድረክ ላይ ንግግሩ ዙርያ ይቅርታ ጠየቀ ... "ይቅርታዬን ተቀበሉኝ" .…

Posted: 07 Nov 2021, 15:11
by Hellen
netsi wrote:
07 Nov 2021, 14:09