የእኔ ጥብቅ መልዕክት : የወያኔ ጥምጥምን የኢትዮጵያ ሰራዊት እንዳያደርግ ስለማድረግ: ወያኔን ከጀርባው ስለማጥቃት .....
Posted: 07 Nov 2021, 02:37
1-የወያኔ ጥምጥም ስለማውለቅ
ምን ጉድ ነው? ወታደሩ: የአማራ ሚልሻው የወያኔ ጥምጥምን ማረግ ምን የሚሉት ነው? ይህን እንዲያወልቁ ጥብቅ ትእዛዝ ሊሰጥ ይገባል :: የወያኔ አፍቃሪዎች ናቸው?
2- ወያኔ የዘረፈውን በሂደት እናወራርዳለን ምናልባት በኢትዮጵያ ስር ከቀጠለ: በብልዮን ብር የሚቆጠር በጀት ከበጀቱ ላይ ተቀንሶ ለተዘረፉት ቦታዎች ይውላል
3- የአማራ ፋኖ በገፍ መጥቶ ወሎ ተሰብስቦ ያለምክንያት መጠበቅ የለበትም:: ወይም ትእዛዝ እስኪሰጥ መጠበቅ የለበትም፣" ወደ ጦርነት ቀጠናው ገብተው ሥራ ይጀምሩ::
4- የወጣው አጋመ ባንድ በኩል ችግር ቢሆንም ለእኛ ጥሩ ዕድል ነው:: ወደ ትግራይ እንዳይመለስ ተደርጎ እንዲቀበር ይሰራ :: ምን ማለት ነው? የገባው ሁሉም የአማራ ኃይል ከፊት የመጣውን ወራሪ ኃይል ከሚመክት ይልቅ :ወያኔ የያዛቸውን ቦታዎች ላይ ጥቃት ይጀምር:: ለምሳሌ አላማጣ ላይ: መሆን ላይ: ወልድያ ላይ።/// ከዛም አሸባሪውን ቀለበት ውስጥ ማስገባት :
5- ይህን ጦርነት የምንሸነፍበት ምክንያት የለም: ምክንያቱ በሕዝብ የተደገፈ ነው: ብዙ ሰራዊት አለን:: መደነባበር አያስፈልግም:: የአመራር ብስለት ነው ለዚህ ውድቀት የዳረገን:: አብይ በራሱ ብቻ ከሚመራ የበሰሉ የወትድርና አዋቂዎችን ከጎኑ ያርግ:: በጡረታ የተሰናበቱትንም ቢሆን ይጥራ::
6- ልማታዊ ጋዜጠኞች በፕሮፓጋንዳ ጆሮዋችንን ከሚያደንቁሩን እንዴት እንደምናሸንፍ ይስሩ:: አብይ አብይ ይሉ ወይም የግለሰብ ስብናን ለመገንባት ከሚሯሯጡ ትክክለኛ ዜና ይስሩ::
7- የመከላከያ ሰራዊት ዩኒፎርም ቢቀየርስ ? ወደ ሙሉ ቅጠልያ ቢሆን? ሙሉ ደማቅ ጥቁር አረንጉዋዴ ቢሆንስ?