Page 1 of 1

ይሄ ነው ወያኔን ከወልቃይት አብንኖ ያስጠፋው ! ድገሙት ውጤቱ ተመሳሳይ ነው !

Posted: 07 Nov 2021, 01:51
by TGAA

Re: ይሄ ነው ወያኔን ከወልቃይት አብንኖ ያስጠፋው ! ድገሙት ውጤቱ ተመሳሳይ ነው !

Posted: 07 Nov 2021, 04:05
by Tadiyalehu
የአማራ ነገር😁 እስቲ አንድ ሁለት ነገር ልበል፤

1ኛ. ባንድራ እና የፌደራሊዝሙን ህግ ጥሶ የጎረቤት ክልልን መሬት ለመውረር መስፋፋትን ምን አገናኛቸው?

2ኛ. በሽለላ ደንብሮ የሚጠፋ እራሱ የቀረርቶ ኤክስፐርት አማራ ካልሆነ ሌላ ማንም የለም።

Re: ይሄ ነው ወያኔን ከወልቃይት አብንኖ ያስጠፋው ! ድገሙት ውጤቱ ተመሳሳይ ነው !

Posted: 07 Nov 2021, 04:40
by ethioscience
Tadiyalehu /Halafi/Thomas-H/Aba...ችግሩ ምን መሰለህ ውስጥህ የተቀመጠውና የሚያዞርህ የዝቅተኝነት ስሜት(INFERIORITY COMPLEX Subconscious Conditioning) ካላታከመ በዚች ምድር ላይ ሰላም የለህም:: Tadiyalehu /ታድያለሁ ብለህ ያወጣኸው ስም የአማራኛ ነው ፥፥ አጋሜ ኦሮምን ማስክ ቢያደርግ ዝቅተኛ ስሜቱ ደግሞ ደጋግሞ ያጋልጠዋል፥፥ውስጥህ ራስህን እንድትጠላና ሌሎችንም እንድትጠላ የሚያደርግህ በሽታ INFERIORITY COMPLEX ነው ታከመውና ዳን አለበለዛ ተቃጥለህ ትሞታለህ