Page 1 of 1

የአማረ ደም ደሜ ነዉ፣ የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ና ሚልሻ

Posted: 06 Nov 2021, 14:26
by DefendTheTruth
እኛ እያለን አገራችን አትነካም፣ አማራ ተነካ ማለት ኦሮምም ተነካ ማለት ነዉ፣ ብሎዋል ተጋዮቹ።



የፖለቲካ ፓርቲዎችም ተነስቶዋል፣ ወደ ግንባር ለመተመም።