Page 1 of 1

ወያኔ ኮምቦልቻ እየተወቀጠች ነው። ልብስ እየቀየሩ እግሬ አውጭኝ ሽሽት ላይ ነው።

Posted: 06 Nov 2021, 13:43
by Abere
ወያኔ ኮምቦልቻ እየተወቀጠች ነው። ልብስ እየቀየሩ እግሬ አውጭኝ ሽሽት ላይ ናቸው ነው::እሩጥ በለው።

Re: ወያኔ ኮምቦልቻ እየተወቀጠች ነው። ልብስ እየቀየሩ እግሬ አውጭኝ ሽሽት ላይ ነው።

Posted: 06 Nov 2021, 15:45
by Abere
ማር እበላ ብዬ - ገብቸ ከቀፎ፤
ሙቼልሽ አረፍኩኝ - ንቡ ነድፎ ነድፎ።

የትግሬ መንጋ ዘርፌ እወስዳለሁ ብሎ እግሩን ወደ ደሴ እና ኮምቦልቻ ያናሳበትን ዕለት አምርሮ እየረገመ ነው። አይደለም ዘርፎ እግሩንም ይዞ ለመውጣት ጭንቅ ገብቷል። በርካታ የወያኔ መንጋ እሬሳውን እየጣለ ፍርጠጣ ላይ ነው።