<<<(((ሰበር ዘና)))>>>በአዲስ አበባ ከተማ በነገው እለት ከማለዳው 12:00 ጀምሮ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ህዝባዊ ሰልፍ ይካሄዳል!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 06 Nov 2021, 10:32
Natnael Mekonnen
29m ·
በአዲስ አበባ ከተማ በነገው እለት ከማለዳው 12:00 ጀምሮ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ህዝባዊ ሰልፍ ይካሄዳል ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ ዮናስ ዘውዴ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።
#Ethiopia : በነገው ዕለት ከማለዳው 12:00 ጀምሮ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ፣ የሀገር ህልውናና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የህይወት መስዋዕትነት እየከፈሉ ለሚገኙት የሀገር መከላከያ ስራዊትና ሌሎች የጸጥታ አካላትን ለመደገፍ ህዝባዊ ሰልፍ እንደሚካሄድ የቢሮ ኃላፊው አቶ ዮናስ ዘውዴ ገልጸዋል ።
ህዝባዊ ሰልፉ በሰላም እና በተሳካ ሁኔታ እንዲካሄድ የጸጥታ እና ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መካሄዱን ኃላፊው ጠቁመዋል ።
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ የተመዘገበም ሆነ ያልተመዘገበ የጦር መሳሪያ ያላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች መሳሪያቸውን እንዲያስመዘግቡ በቀረበው ጥሪ መሰረት ከ10 ሺህ በላይ የጦር መሳሪያ መመዝገቡን አቶ ዮናስ ገልጸዋል።
ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያን የደረሩ አካላት አያት አባቶቻችን ተጋድሎ አልተንበረከኩም ያሉት አቶ ዮናስ እኛም አንበረከክም ፤ኢትዮጵያ በዘመናት መካክል የገጠማትን ፈተና በህዝቦቿ የተባበረ ክንድ አልፋልች አሁንም በአሸባሪው የህውሃት ቡድን የገጠማትን ፈተና ታልፈዋለች ብለዋል።
በሀገሪቱ ባለው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሰረት ሁሉም የከተማዋ ነዋሪዎች መታወቂያ፣ ፓስፖርት እና እራሳቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መንቀሳቀስ እንደሚገባቸው አሳስበዋል ።
የከተማዋ ነዋሪዎች ከዚህ ቀደም ለሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት በገንዘብ፣በቁሳቁስ እና ሞራል ከመስጠት ባለፈ የመከላከያ ሰራዊትን እንዲቀላቀል ሃላፊው ጥሪ አቅርበዋል