Page 1 of 1

Twitter takes steps to limit Abiy's organized hate campaign against his own people

Posted: 06 Nov 2021, 08:08
by eden

Re: Twitter takes steps to limit Abiy's organized hate campaign against his own people

Posted: 06 Nov 2021, 08:21
by eden

Re: Twitter takes steps to limit Abiy's organized hate campaign against his own people

Posted: 06 Nov 2021, 09:13
by Digital Weyane
ትዊቴር በነጮች ለነጮች የተሰራ ማህበራዊ ገፅ ነው። የነጮች የበላይነት የማይቀበሉ፣ ለባርነት የማይንበረከኩ፣ ለነፃነታቸው ለክብራቸው መሞትን ታላቅ ክብር አድርገው የሚቆጥሩ አፍሪቃውያን ከትዊቴር ቢባረሩ የሚያስገርም ነገር አይደለም።

እራሣቸውን ለፈረንጆች ስንዴ የሸጡና ባርነትን ፈቅደው የተቀበሉ የጁንታ ባሪያዎች የነፃነትን ትርጉምና ፋይዳ ለመረዳት የሚያስችል ማሰቢያ ጭንቅላት የላቸውምና የትዊቴርን ውሳኔ ሲያሞግሱ ማየት የሚያስገርም ነገር አይደለም። :roll: :roll:

ጥቁር አሜሪካዊው አህማድ አርቤሪን በግፍ ተኩሰው የገደሉትን ሶስት ነጮች ለህግ ለማቅረብ በሚደረገው የጁሪ መረጣ (ጁሪ ሰሌክሽን)፡ የገዳዮቹ ጠበቃዎች ገዳዮች በነፃ እንዲለቀቁ ይረዱ ዘንድ አንድ ወይም ሁለት የሕወሓት ሰዎች በጁሪ ውስጥ ለማገልገል እያፈላለጉ ይገኛሉ። :roll: :roll:



በትግራይ ምድር ተዘርቼ የበቀልኩ የሄርሜላ አረጋዊ ዎንድም ነኝ።