የትግሬ ባንዳ አሻራ ከትውልድ ትውስታ ይፋቃል !!! የኢትዮጵያ ጸረ ባንዳ ሕዝባዊ ጦርነት !!
Posted: 05 Nov 2021, 12:43
ኢትዮጵያ ተመልሳ እንደ ነበረችው ክቡር አገርነት መሰሶ በምሰሶ፣ ማገር በማገር እየተዋቀረች ነው ። አገር ወዳዱ የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ተመልሷል፣ አዲሱን ኢትዮዖያዊ ሰራዊት ሊያንጽ፣ ኢትዮጵያ ወጣቷን መልሳ የራሱ እያደረገች ነው ። የትግሬ ባንዳ ምልክትና ሽታ ከኢትዮጵያ መፋቅ፣ መጽዳት ላይ ነው