Page 1 of 1

አላህ ሲጣላ በትር አይቆርጥም፣ ያደርጋል እንጂ ነገር እንዳይጥም!!!!!

Posted: 05 Nov 2021, 11:28
by Ejersa
በምስራቅ ወሎ በከሚሴና አካባቢው የኦነግ ሸኔና የህወሓት የፖለቲካ መንፈስ ከእንግዲህ እንዳያቆጠቁጥ ሆኖ እየተቀጠቀጠ ነው። የጥቂቶች የፖለቲካ መንፈስ በሕዝብ ደምና ላብ ወደ መቃብር ይሸኛል።