Page 1 of 1

ታሪክ ሁልጊዜ ራሱን አይደግምም፤ “እያንዳንዱ ዜጋ ጠላትህ ሲሆን ቆም ብለህ ማሰብ ልባምነት ነው፤”

Posted: 05 Nov 2021, 08:35
by Ejersa
ወያኔና እና የክፋት ባለደረቦቹ እየተጋገዙ ወሎና አምባሰል ደረሱ፤ ጠላቱ በከፋ ቁጥር እያመረረ የሚሄደው የኢትዮጵያ ሕዝብ አዲስ ስልት ቀየሰ፤ እያንዳንዱ ዜጋ አገር ጠባቂ በመሆን ውድ ህይወቱን ለሚጠይቅ ነገሮች ሁሉ ነፍሱን አሳልፎ እስኪሰጥ ድረስ ከዳር እስከዳር ተነሳ፤ ጨከነም፡፡ ወያኔ ከማን ጋር ሆኖ አገር ሊመራ ነው? የምትጠላውን ሕዝብ እኔ አውቅልሃለሁ አባዜ! የዘቀጠ ድፍረት፤

“እንደድሮ ይመስልሻል ጎርፍ ይወስድሻል፤” ነው ነገሩ፡፡ የወያኔ ደጋፊዎች ታሪክ ራሱን ሊደግም ነው ብለው አሰፍስፈዋል፤ አዲስ አበባ ሊገባ? ታሪክ ራሱን ሊደግም የሚችልበት ሁኔታ የለም፤ በወፍ በረር ከ30 አመታት በፊት ስለነበረው ሁኔታ ብናወራ ያኔ ሕዝብ የጠላው መንግስት ቤተመንግስቱ ውስጥ ሙጭጭ ብሎ እና መቼ በተገላገልነው የሚል ትውልድ ነበር፤ አሁን ያለው ሕዝብ በከፍተኛ ቁጥር የመረጠው ፓርቲ እና ሕዝብ የሚወደው እና ብቃት ያሳየው ተወዳጅ መሪ አራት ኪሎ ያለው፡፡

ያኔ በጎንደር እና በወሎ ለትግራይ ሕዝብ መከራ እና ስቃይ የሚያዝን ወያኔን ያገዘ ትውልድ ነበር፤ አሁን ያለው በጎንደር እና በወሎ ሕዝብ ላይ የተፈጸመውን ክህደት፣ ያለኃጢያቱና በደሉ እንደ አማራነቱ ብቻ የጠላትነት ደመወዝ ሲከፈለው የኖረ የክህደት ውርደትን ለመቀልበስ የጨከነ እና ወያኔን አምርሮ የሚጠላ ሂሳብ ለማወራረድ የተነሳ እና ይህንንም የመተግበር ሁለንተናዊ ብቃት ያለው ትውልድ ነው፡፡ ከህወሓት የሚለየው ነገር ቢኖር ወያኔንና ትግሬንቶ አልፎ ተርፎም ጀሌ የወያኔ አባሉንና መርዛማውን አመራር ለይቶ ማየት መቻሉ ነው፡፡

ያኔ በየአካባቢው በተለያዩ አጀንዳዎች ስር የትጥቅ ትግል የሚያካሂዱ ድርጅቶች ከወያኔ ጋር ለመስራት ፈቃደኞች ነበሩ፤ ዛሬ የሉም፤ እንደውም ሁሉም የወያኔ ጠላቶች ናቸው፤ በወቅቱ የኦሮሞን ሕዝብ የሚወክል ብቸኛው ድርጅት ኦነግ ከወያኔ ጋር ለመስራት ፈቃደኛ ነበር፤ ዛሬ ግን ለኦሮሞ ሕዝብ የቆመው ሸኔ ብቻ አይደለም፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ወያኔን ከአራት ኪሎ ያባረረውን እንቅስቃሴ የመራው አመራር ኦሮሚያን እየመራ ነው፡፡

ያኔ የደርግ መንግስት በሁሉም አቅጣጫዎች ውጊያዎችን ሲያስተናግድ የነበረ መንግስት ነው፤ የአብይ መንግስት ጠላቱ እንድና አንድ ነው፤ እሱም የክህደት ቅርጽና ይዘት ያለው ሁሌም ኢትዮጵያን መውደድ የማይችለው ጥላቻ ያሰከረው ወያኔ ነው፡፡ አሁን የሕዝብ ጠላት ወያኔ ነው፡፡

በነዛ አስራሰባት አመታት ከሁሉም በላይ ወያኔ በሻዕቢያ ሁለንተናዊ እገዛ ይደረግለት ነበር፤ ዛሬ ብቻውን ነው፤ ያኔ ሻዕቢያ የወያኔ ወዳጅ ነበር፤ ሻዕቢያ አዲስ አበባ ድረስ አስገብቶት አከራርሞታል፤ ዛሬ ሻዕቢያ የወያኔ ቀንደኛ ጠላት ነው፤ ኤርትራውያን በክህደቱ የምናውቀውና ለኢትዮጵያ ያልሆነ ወያኔ ለኛ ምንም ሊሆነን አይችልም፣ “ሁለቴ አንከዳም፤” ብለው ደምደምዋል፡፡ ጨክነውበታልም፡፡

ያኔ ነጻ አውጪው ሻዕቢያ የደርግ ቁጥር አንድ ጠላት ነው፤ ዛሬ የኤርትራ መንግስት የሆነው ሻዕቢያ የአብይ መንግስት ቁጥር አንድ ወዳጅ ነው፤ የቁርጥ ቀን አጋር መሆኑን በተግባር ያስመሰከረ ታማኝ አጋርም ወዳጅም ነው፤ አቅም አለው፤ እስከመጨረሻው ሊጠቀምበትም ፈቃደኛ ነው:: እየጠቀመበትም ነው፡፡

ያኔ የኢትዮጵያ ሕዝብ “ወያኔ ዕድል ይገባዋል” በሚል ለዘብተበኛ መንፈስ ይታገስ ነበር፤ ዛሬ ሁሉም የወያኔ ያመረረ ጠላት ነው፡፡ ያኔ ከወያኔ ጋር አብሮ መስራት ብዙም ባያስመሰግንም በትግስት ይታለፍ እና ችላ ይባል ነበር፤ አሁን የሚያስመሰግነው የወያኔ ጠላት መሆን መቅጣቱና የሰሜን ዕዝን ልጆችን ደም የሚበቀል ነው፤ ስለዚህ አብሮ የሚሰራ ሳይሆን የሚቀብር ትውልድ ነው ያለው፤ ኮለኔል መንግስቱ ሕዝብ የጠላቸው መንግስት እና ስንት መፈንቅለ መንግስት ያመለጡ ሰው ነበሩ፤ አብይ አሕመድን ሕዝብ ይወዳቸዋል፡፡

ወያኔ ከወሎ እና ኮምበልቻ ጥቃትና የመጨረሻው ምንነቱ ከታየበት አጋጣሚ በኋላ መንግስት የመጨረሻውን እርምጃ ወስዷል፤ ሁሉንም የሃገር ጠባቂ ያደረገ አስቸኳይ አዋጅ አውጇል፤ ሕዝቡም በትልቅ ደስታና የኃላፊነት ስሜት አዎንታዊ ምላሹን ሰጥቷል፡፡ ወያኔና እና ደጋፊዎቹ በጣም የሚያሳዝን አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል፡፡ ሕዝብን ማሸነፍ አይቻልም፤ አሁንም

ከሕዝብ ጋር የሚደረግን ውጊያ የድርጅቱ ደጋፊዎች የሚያስቆም ሞራላዊ ከፍታ ከሌላቸው ከድርጅቱ ዝቅታ በታች ወድቀው መገኘታቸው አይቀርም፡፡

እስካሁን መንግስት ሊዘጋት ባልፈለገው የሰብዓዊ መብት ሜዳ ላይ ሲደረግ የነበረው ጫወታ ከዚህ በኋላ እስከ ጦርነቱ ፍጻሜ ድረስ ላይነሳ በከፍተኛውና በታሪክ የመጀመሪያ በሆነው ምክር ቤት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተገድቧል፡፡ በወያኔና እና በአለቆቹ የሳተላይት አጋዦቹ እና ወዶ ዘማች የውጭ ኃይሎች ላይ የሕዝቡ ቁጣ የትየለሌ ደርሷል፡፡ ወያኔን ማስወገድ ብቻ የማይመልሰው ቁጭት ተፈጥሯል፡፡ ወያኔ በኢትዮጵያ ሕዝብ የፖለቲካ ዕጣ ፈንታ ላይ የሚወሰንበት ምዕራፍ ተዘግቷል፤ የወያኔን የሽግግር መንግስት ፍኖተ ካርታ ሕዝብ የሚመለከተው እንደ አገር መበተኛ ስልት ነው፡፡ ሕዝብና ወያኔ ተነቃቅተዋል፤ ወያኔ ግን ገግሟል፡፡ በቁሙ የደረቀና ከአቅሙ በላይ የተሸከመ ድንገት እንክት ብሎ የሚሰበር እንጨት ይመስላል፤

የሚያሳዝኑት ይህን እያወቁ በጭፍን ወገንተኝነት ከፍትሃዊና ዲሞክራሲያዊ እሴቶች ተፋተው ከጎኑ የቆሙት ደጋፊዎቹ ከጠላቶቹ በላይ እየጎዱ ያሉት ወያኔ የመከራ ደሴት ያደረጋትን ትግራይ መሆኑን አለመገንዘባቸው ነው፡፡ ወያኔ በአሁኑ ሰዓት ከሕዝብ ጋር እየተዋጋ ያለ የሃገርና የሕዝብ ጠላት ሆኗል፡፡ ትግራይን የሚወድ ወያኔን ይምከር፤ በታላቁ የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ወሳኝ ምሰሶ የነበረውን የትግራይን ሕዝብ ታሪክ መሬት አውርዶ የለወሰው ድርጅት እያለ የምትከበር ትግራይ አትኖርም፡፡

ያለምንም ተጨባጭ ጥናት ከ47 አመታት በፊት የጀመረውን መስመር የሳተ ትግል ቆም ብሎ መመርመሩን ትቶ ቀጥሎበታል፤ አጥንቶ የሚወስን አቅምና አመራር ቢኖረው ኖሮ በመቶ ሽዎች የሚቆጠሩ ወጣቶችና ወገኖቻችን አያልቁም ነበር፤ ትግራይም የመርገሙ ደንደስ (anvil) አትሆንም ነበር፡፡

Re: ታሪክ ሁልጊዜ ራሱን አይደግምም፤ “እያንዳንዱ ዜጋ ጠላትህ ሲሆን ቆም ብለህ ማሰብ ልባምነት ነው፤”

Posted: 05 Nov 2021, 08:43
by Hameddibewoyane
This is the reality where everybody needs to read it!
[quote=Ejersa post_id=1241911 time=1636115724 user_id=5

[/quote]

Re: ታሪክ ሁልጊዜ ራሱን አይደግምም፤ “እያንዳንዱ ዜጋ ጠላትህ ሲሆን ቆም ብለህ ማሰብ ልባምነት ነው፤”

Posted: 05 Nov 2021, 09:30
by pushkin
:lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
05 Nov 2021, 08:35

Posted: 05 Nov 2021, 11:03
by Abdisa
Very well said. Its well worth reading several times. Thank you for blessing us with your eloquence and wisdom.