Page 1 of 1

Shocking revelation : ኢትዮጵያውያኖች መፅሐፍ ቅዱስ ቢያነቡ ኖር ጦርነት ትግራይ ላይ አያውጁም ነበር

Posted: 04 Nov 2021, 23:46
by Thomas H
惊人的披露
ኢትዮጵያውያኖች እኮ እንደምትጠፉ መፅሐፍ ቅዱስ ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል

ትንቢተ ሶፎንያስ◈ 2፥12 እናንተም ኢትዮጵያውያን ደግሞ፥ በሰይፌ ትገደላላችሁ። እግዚአብሔርም ለሰሜን ሕዝብ እጁን ይዘረጋል ::

ትንቢተ ዕንባቆም◈ 3፥7 የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ።

ትንቢተ ሕዝቅኤል◈ 29፥10 ስለዚህ፥ እነሆ ሃጢያት የበዛባትን ኢትዮጵያን ውድማና ባድማ አደርጋታለሁ።

◈ 30፥4 ሁከት እና ሰይፍ በኢትዮጵያ ላይ ይመጣል፥ የኢትዮጵያም መሠረትዋም ይፈርሳል።

◈ 30፥5 ኢትዮጵያና ፉጥ ሉድም የተደባለቀም ሕዝብ ሁሉ ኩብም ቃል ኪዳንም የገባችው ምድር ልጆች ከእነርሱ ጋር በሰይፍ ይወድቃሉ።