ቻው ቻው ፌልትማን!!!! ባይ ባይ አሜሪካ!!!!
Posted: 04 Nov 2021, 16:32
ጁንታው ያሸነፈ ሲመስላቸው በአርምሞ የሚሰነብቱት ምዕራባዊያን ጁንታው ሞቱ ወደተዘጋጀለት አደገኛ ቅርቃር ውስጥ እንደገባ ሲያውቁ በነ ጌታቸው ረዳ የአድኑኝ ጩኸት እነሆ የአሜሪካው ዲፕሎማት ጁንታውን ሊያድን ቢንከላወስም ጁንታውን ማዳን ግን ከቶ አይቻለውም!!!! እውነት እልሃለሁ ፌልትማን :- በዳግም ምፅዓት ካልሆነ በቀር ጁንታው አሁን ከገባበት የፍፃሜው ሞት ሊያድነው የሚችል ምድራዊ ኃይል የለም!!!! ጉዳዩ ያለቀ የተቆረጠ ጉዳይ ነው!!!!! ጁንታው አይድንም!!!! ፈጣሪን: እውነትን እና ህዝቧን የያዘችው ኢትዮጵያም ጠላቷን ከመቅበር የሚያግዳት የለም!!!!!

