Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አቤት መመሣሰል! ኮሎኔሎቹ ጅኔራሎችን ወከሉና ፈረጠጡ፡፡ ያለቀ ሰኣት ድርድር ወከባና ክተት/የዩኒቬርሲቲ ተማሪዋች ዘመቻ፡፡

Post by AbebeB » 04 Nov 2021, 14:02

  • ከ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም ጀኔራል ተስፋዬን ወከለና አመለጠ
  • ኮ/ል አብይ ጄኔራል ብርሁኑን ወከለና ሊያመልጥ ነው

  • ከ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም የዩኒቩርሲቲ ተማሪዎችን ወደ ብላቴን ክተቱ አለ፡፡

  • ኮ/ል አብይ የዩኒቩርሲቲ ተማሪዎችንና ሕዝቡን ወደ ማሠልጠኛ ክተት አለ፡፡

  • ድርደሩም በሎንዶን ነበር፡፡ በ ፓሪስ (?) ሊካሁድ ነው፡፡

  • ግም ነገር ነውና አልበጃቸውም እኮ፡፡


ይኅን ቡቄ ፓርቲ እንጂ ሌላ አይችለውም እኮ!