Page 1 of 1

<<<{{{JUST IN}}}>>>ኣሸባሪ-ህወሓት ኮ/ል ደስታ (ወዲ ሸዊት) ከጁቡቲ የፀጥታ ሀይሎች ጋር በመነጋገር በቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጓል!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 04 Nov 2021, 10:13
by tarik
Natnael Mekonnen
53mpcf8411o79h30dh ·
ሰበር ዜና‼️

#Ethiopia : በጅቡቲ ሆልሆል የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ውስጥ በመሆን የህወሃት የሽብር ቡድን ሲመራና ሲያስተባብር የነበረዉ ኮ/ል ደስታ (ወዲ ሸዊት) ከጁቡቲ የፀጥታ ሀይሎች ጋር በመነጋገር በቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጓል።

ግለሰቡ በትናንትናው እለት በቁጥር ሃያ የሚሆኑ የትግራይ ተወላጅ ስደተኞችን አደራጅቶ ወደ ኢትዮጵያ አስርጎ ለማስገባት ሲሞክር መያዙ ተገልፆል፡፡

Re: <<<{{{JUST IN}}}>>>ኣሸባሪ-ህወሓት ኮ/ል ደስታ (ወዲ ሸዊት) ከጁቡቲ የፀጥታ ሀይሎች ጋር በመነጋገር በቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጓል!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 04 Nov 2021, 12:13
by Abe Abraham
ወዲ ሸዊት ተታሒዙ ! ጽቡቕ ስራሕ !!!!! ጅቡቲ ንጁንታ ትፈቱ ኣይትመስልን ኢያ ። ሱዳን ከኣ ከምኡ እንተዝኾኑ ሻነ ኔሩ ።

Re: <<<{{{JUST IN}}}>>>ኣሸባሪ-ህወሓት ኮ/ል ደስታ (ወዲ ሸዊት) ከጁቡቲ የፀጥታ ሀይሎች ጋር በመነጋገር በቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጓል!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 04 Nov 2021, 12:19
by Horus
ተመልከቱ እነዚህ ቆሻሻ ባንዳ መንጋ አንዱ ብቻ ነው ጫማ ያደረገው ። ይህን ከሃዲ ቅራቅምቦ ሰብስቦ መረሸን እንጂ እነሱን መቀለብ ጅልነት ነው።