Page 1 of 1

"የሚዘገንነኝ የዚህ አይነቱ የውሸት እና የአስመሳይነት ኢትዮጵያዊነት ነው።"

Posted: 03 Nov 2021, 21:41
by sarcasm
ጦርነቱ ወደ መሀል ሀገር ሲመጣ, ዘፋኙም ዘፈን ይለቃል, አርቲስቱ ሀገሬ እያለ ያለቅሳል, ሚዲያው ኢትዮጵያን እናድን እያለ ይጮሀል። ከስድስት ወር በፊት የትግራይ ህዝብ በውጪ ሀይል ሲረሸን, ነጋሺ ሲፈርስ እና የትግራይ ገዳማት ሲዘረፉ ህፃናት በረሀብ መሞት ሲጀምሩ ኢትዮጵያ አሸነፈች ብለው እየደገሱ ሲጨፍሩ ነበር። I love Ethiopia. ኢትዮጵያዊነቴን በምንም አልቀይረውም። ማንም አልሰጠኝም ማንም አይነሳኝም። የሚዘገንነኝ የዚህ አይነቱ የውሸት እና የአስመሳይነት ኢትዮጵያዊነት ነው።
Please wait, video is loading...
ዛሬ ኢትዮጵያ ልትፈርስ ነው ብለው ሲጮሁ እና እኔን እንደ ኢትዮጵያ ጠላት ሊቆጥሩኝ ሲሞክሩ ገረመኝ። አመቱን ሙሉ ኢትዮጵያ አሸነፈች ብለህ ስትጨፍር እኔ የሶርያን ታሪክ ስነግርህ ነበር። አንተ ለኢሳያስ ስትሰግድ እኔ በኤርትራ ሰራዊት የተደፈሩ እህቶቻችንን እምባ እያሳየሁህ የነሱ እንባ እሳት ሆኖ ይበላናል ተው ስልህ ነበር። አንተ በለፀግን ስትል እኔ በረሀብ አጥንታቸው የወጡትን ህፃናት እይ የትግራይ ህፃናት ተርበው ኢትዮጵያ አትበለፅግም ስልህ ነበር። ጦርነቱ ከጀመረ ቀን ጀምሮ ብዙ ሰው እንዳይሞት, ሀገር እንዳትፈርስ ለሰላም አይረፍድም Say No To War ስል ጁንታ ብለህ ሰድበህ ግፋ በለው ስትል ነበር። ጠቅላዩ እየዋሸ ነው እውነቱን እይ ስልህ እምቢ የከፍታ ዘመን ላይ ነኝ አልክ።

ዛሬ ሺዎች አልቀው, ከተሞች ፈርሰው ኢትዮጵያችንን በግፋ በለው የአለም መሳለቂያ አርገሀትም እኔን የኢትዮጵያ ጠላት ለማድረግ ትሞክራለህ። Shameless [ deleted ], ኢትዮጵያዬን ያዋረዳችሁት እናንተው ናችሁ። ምንም የሚቆጨኝ ነገር የለም። አንድም። የማዝነው ዛሬም ሳይነቁ ልክ እንደትላንቱ በስሟ እየማሉ ሀገሬን ለሚያፈርሷት ነው።
Please wait, video is loading...

Re: "የሚዘገንነኝ የዚህ አይነቱ የውሸት እና የአስመሳይነት ኢትዮጵያዊነት ነው።"

Posted: 03 Nov 2021, 22:04
by Educator
It is my exact story. All around me were acting and saying to me as what is described below. Satan Abiy had blinded so many of us with his satanic power. Most prefered Abiy over the country Ethiopia. He planted hatred within many hearts and minds.
sarcasm wrote:
03 Nov 2021, 21:41
ጦርነቱ ወደ መሀል ሀገር ሲመጣ, ዘፋኙም ዘፈን ይለቃል, አርቲስቱ ሀገሬ እያለ ያለቅሳል, ሚዲያው ኢትዮጵያን እናድን እያለ ይጮሀል። ከስድስት ወር በፊት የትግራይ ህዝብ በውጪ ሀይል ሲረሸን, ነጋሺ ሲፈርስ እና የትግራይ ገዳማት ሲዘረፉ ህፃናት በረሀብ መሞት ሲጀምሩ ኢትዮጵያ አሸነፈች ብለው እየደገሱ ሲጨፍሩ ነበር። I love Ethiopia. ኢትዮጵያዊነቴን በምንም አልቀይረውም። ማንም አልሰጠኝም ማንም አይነሳኝም። የሚዘገንነኝ የዚህ አይነቱ የውሸት እና የአስመሳይነት ኢትዮጵያዊነት ነው።
Please wait, video is loading...
ዛሬ ኢትዮጵያ ልትፈርስ ነው ብለው ሲጮሁ እና እኔን እንደ ኢትዮጵያ ጠላት ሊቆጥሩኝ ሲሞክሩ ገረመኝ። አመቱን ሙሉ ኢትዮጵያ አሸነፈች ብለህ ስትጨፍር እኔ የሶርያን ታሪክ ስነግርህ ነበር። አንተ ለኢሳያስ ስትሰግድ እኔ በኤርትራ ሰራዊት የተደፈሩ እህቶቻችንን እምባ እያሳየሁህ የነሱ እንባ እሳት ሆኖ ይበላናል ተው ስልህ ነበር። አንተ በለፀግን ስትል እኔ በረሀብ አጥንታቸው የወጡትን ህፃናት እይ የትግራይ ህፃናት ተርበው ኢትዮጵያ አትበለፅግም ስልህ ነበር። ጦርነቱ ከጀመረ ቀን ጀምሮ ብዙ ሰው እንዳይሞት, ሀገር እንዳትፈርስ ለሰላም አይረፍድም Say No To War ስል ጁንታ ብለህ ሰድበህ ግፋ በለው ስትል ነበር። ጠቅላዩ እየዋሸ ነው እውነቱን እይ ስልህ እምቢ የከፍታ ዘመን ላይ ነኝ አልክ።

ዛሬ ሺዎች አልቀው, ከተሞች ፈርሰው ኢትዮጵያችንን በግፋ በለው የአለም መሳለቂያ አርገሀትም እኔን የኢትዮጵያ ጠላት ለማድረግ ትሞክራለህ። Shameless [ deleted ], ኢትዮጵያዬን ያዋረዳችሁት እናንተው ናችሁ። ምንም የሚቆጨኝ ነገር የለም። አንድም። የማዝነው ዛሬም ሳይነቁ ልክ እንደትላንቱ በስሟ እየማሉ ሀገሬን ለሚያፈርሷት ነው።
Please wait, video is loading...

Re: "የሚዘገንነኝ የዚህ አይነቱ የውሸት እና የአስመሳይነት ኢትዮጵያዊነት ነው።"

Posted: 03 Nov 2021, 23:15
by TGAA

Re: "የሚዘገንነኝ የዚህ አይነቱ የውሸት እና የአስመሳይነት ኢትዮጵያዊነት ነው።"

Posted: 04 Nov 2021, 08:43
by sarcasm
It is the price you pay to be on the right side of history. Humanity is worth fighting for. I have a neighbor whose sister stopped speaking to her because she opposed the war on Tigray. Her husband calls her junta every day though she laughs it off.
Educator wrote:
03 Nov 2021, 22:04
It my exact story. All around me were acting and saying to me as what is described below. Satan Abiy had blinded so many of us with his satanic power. Most prefered Abiy over the country Ethiopia. He planted hatred within many hearts and minds.
sarcasm wrote:
03 Nov 2021, 21:41
ጦርነቱ ወደ መሀል ሀገር ሲመጣ, ዘፋኙም ዘፈን ይለቃል, አርቲስቱ ሀገሬ እያለ ያለቅሳል, ሚዲያው ኢትዮጵያን እናድን እያለ ይጮሀል። ከስድስት ወር በፊት የትግራይ ህዝብ በውጪ ሀይል ሲረሸን, ነጋሺ ሲፈርስ እና የትግራይ ገዳማት ሲዘረፉ ህፃናት በረሀብ መሞት ሲጀምሩ ኢትዮጵያ አሸነፈች ብለው እየደገሱ ሲጨፍሩ ነበር። I love Ethiopia. ኢትዮጵያዊነቴን በምንም አልቀይረውም። ማንም አልሰጠኝም ማንም አይነሳኝም። የሚዘገንነኝ የዚህ አይነቱ የውሸት እና የአስመሳይነት ኢትዮጵያዊነት ነው።
Please wait, video is loading...
ዛሬ ኢትዮጵያ ልትፈርስ ነው ብለው ሲጮሁ እና እኔን እንደ ኢትዮጵያ ጠላት ሊቆጥሩኝ ሲሞክሩ ገረመኝ። አመቱን ሙሉ ኢትዮጵያ አሸነፈች ብለህ ስትጨፍር እኔ የሶርያን ታሪክ ስነግርህ ነበር። አንተ ለኢሳያስ ስትሰግድ እኔ በኤርትራ ሰራዊት የተደፈሩ እህቶቻችንን እምባ እያሳየሁህ የነሱ እንባ እሳት ሆኖ ይበላናል ተው ስልህ ነበር። አንተ በለፀግን ስትል እኔ በረሀብ አጥንታቸው የወጡትን ህፃናት እይ የትግራይ ህፃናት ተርበው ኢትዮጵያ አትበለፅግም ስልህ ነበር። ጦርነቱ ከጀመረ ቀን ጀምሮ ብዙ ሰው እንዳይሞት, ሀገር እንዳትፈርስ ለሰላም አይረፍድም Say No To War ስል ጁንታ ብለህ ሰድበህ ግፋ በለው ስትል ነበር። ጠቅላዩ እየዋሸ ነው እውነቱን እይ ስልህ እምቢ የከፍታ ዘመን ላይ ነኝ አልክ።

ዛሬ ሺዎች አልቀው, ከተሞች ፈርሰው ኢትዮጵያችንን በግፋ በለው የአለም መሳለቂያ አርገሀትም እኔን የኢትዮጵያ ጠላት ለማድረግ ትሞክራለህ። Shameless [ deleted ], ኢትዮጵያዬን ያዋረዳችሁት እናንተው ናችሁ። ምንም የሚቆጨኝ ነገር የለም። አንድም። የማዝነው ዛሬም ሳይነቁ ልክ እንደትላንቱ በስሟ እየማሉ ሀገሬን ለሚያፈርሷት ነው።
Please wait, video is loading...

Re: "የሚዘገንነኝ የዚህ አይነቱ የውሸት እና የአስመሳይነት ኢትዮጵያዊነት ነው።"

Posted: 04 Nov 2021, 08:56
by Abere
አዎን ጎንደር ማይ ካዲራ ንፁሃን አማራዎችን ሲጨፈጨፉ ያዩ ዐይኖች ሁሉ ኢትዮዽያዊይነትን ጥይቄ ውስጥ ይከታል። ትግሬዎች ኢትዮዽያዊነን የሚሉት ኢትዮዽያን ሲረግጡ፤ ሲያዋርዱ፤ ሲሼጡ ፤ሲክዷት እንጅ ኢትዮዽያ ኢትዮዽያ ስትሆን አይደለም። የትግሬ ህልም እና የእወነተኛዋ ኢትዮዽያ ህልም የተለያዩ ናቸው። ስለዚህ ስለየትኛዋ ኢትዮዽያ እንደምናወራ ቅድሚያ ይታወቅ::

Re: "የሚዘገንነኝ የዚህ አይነቱ የውሸት እና የአስመሳይነት ኢትዮጵያዊነት ነው።"

Posted: 04 Nov 2021, 09:06
by dawwit
that is the sad reality