https://mereja.forum/content/
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=278199
Ejersa wrote: ↑03 Nov 2021, 19:56 ጁንታዉ ከሚሴን ያዝኩ ብሎ የሀሰት ትርከቱን ተርኮ ሳይጨርስ ትናንት መነሻዉን ከጎንደር አድርጎ ጉዞዉን የጀመረዉ ህዝባዊ ሀይል ከመከላከያ ሰራዊት ጋር ጥምረት ፈጥሮ ቆቦ ከተማን ተቆጣጥሯል። ድሉ ይቀጥላል!! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች