እነሱን አስጠግቶ ሀገር ልምራ የሚል ገደል ነው የሚገባው። ይዋረዳል እንጂ አያሸንፍም።
የምንሊክ የማሸነፍ ምንጭ ኦሮሞን ስለተጠጋ ነው። የምንሊክ ዙርያ በአብዛኛው ኦሮሞ ነበር። ለደርግ ውድቀት ምክንያቱ በአማራ ሴረኞች መከበቡ ነው።
የአብይ አህመድም ውድቀት ሚስጥር ሌላ ምንም አይደለም። ተሸክሞ እላይ ያወጣውን ኦሮሞ ክዶ እና ገፍቶ እራሱን በአማራ ጠንቋይ ደብተራዎች አስከበበ። ኦሮሞ ጠል አማራዎችን ለማስደሰት የኦሮሞ መሪዎችን አዋረደ። ግማሹን እስርቤት አጎረ! የሚገርመው ይሄንን ሁሉ እያደረገላቸውም እኮ አያመሠግኑትም! እንደውም አንዳንዴ "ኦነግ ነው" ሁሉ ሲሉ ነበር። አሁን ትክክለኛው ኦነግ እየመጣላቸው ነው!!!
አብይ የወደቀው ዛሬ አይደለም። ትላንት ነው። ያኔ ትላንት ኦሮሞን ገፍቶ እነሱን ሲያስጠጋ! ያኔ ትላንት የአማራን የትምክህት ቀረርቶ እና መርዝ ምላስ መሰብሰብ ሲያቅተው።
ከአብይም ከመንግሥቱም ታሪክ የምንረዳው ከአማራ ጋር ያበረ መጨረሻው ውርደት እና ሽንፈት እንጂ ድል ማድረግ ሆኖ አያውቅም!!!