Page 1 of 1

የውጪ ተዋጊዎቹ ሚስጥር

Posted: 03 Nov 2021, 18:47
by sarcasm
በጦርነቱ የውጪ ዜጎች እንደተሳተፉ ግልፅ ነው ግን ታፍሰው ወደ ግንባር እንደገቡ ምን ያህሎቻቹ ታውቃላችሁ።
ህወሃት ላሊበላን በሚቆጣጠር ጊዜ ቁጥራቸው በዛ ያሉ ነጭ እና ጥቁር ቱሪስቶች በህወሃት እጅ ስር ይወድቃሉ። ከዛም አፄ ደፂዮን ወይ ድሮን ስሩልኝ ወይ ዝመቱ ብሎ ይፈርድባቿል። :lol:

Definitely, you will find the below reply on facebook funnier

Chekole Moges

That's seems unrealistic. Most tourists came from developed countries and their whereabouts are overseen by their respective embassies.
· 5 h
Please wait, video is loading...