Page 1 of 1
ወሣኝ መልዕክት ለጀ/ል ብርሁኑ ጁላና ኮ/ል አብይ አህመድ! መንግስቱ ኃ/ማርያም ሥልጣን ለህወሀት ሰጥቶ ነበር የፈረጠጠው፡፡ ደም ከዉሀ እንደሚወፍርም ነግሮን ነበር ለኦነግ ጥላቻውን ሲገልጽ፡
Posted: 03 Nov 2021, 15:45
by AbebeB
- ወሣኝ መልዕክት ለጀ/ል ብርሁኑ ጁላና ኮ/ል አብይ አህመድ! መንግስቱ ኃ/ማርያም ሥልጣን ለህወሀት ሰጥቶ ነበር የፈረጠጠው፡፡ ደም ከዉሀ እንደሚወፍርም ነግሮን ነበር ለኦነግ ጥላቻውን ሲገልጽ፡፡
- የኦሮሚያን ልዩ ሀይልና መሣሪያ ወደ ኦነግ አሸጋግሩ፡፡ እናንተም መሰደድ ሳያስፈልጋችሁና የባዕድ ዛቻ ሳያሰጋችሁ ከፍርድ ትተርፋላችሁ
Re: ወሣኝ መልዕክት ለጀ/ል ብርሁኑ ጁላና ኮ/ል አብይ አህመድ! መንግስቱ ኃ/ማርያም ሥልጣን ለህወሀት ሰጥቶ ነበር የፈረጠጠው፡፡ ደም ከዉሀ እንደሚወፍርም ነግሮን ነበር ለኦነግ ጥላቻውን ሲ
Posted: 03 Nov 2021, 16:20
by Abere
AbebeB
አንተ አጭበርባሪ- ትግሬ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም እኮ ኦሮሞ ነው። ምንም እንኳን በትግሬዎች ተሸንፎ ቢባረርም በአንድ ነገር ትግሬዎችን አስቀይሟል <<የትግሬ የመንግስት ግብር የእራሱን ትምህርት ቤት የጠመኔ ቾክ /መግዣ እንኳን አይችልም >> ብሎ በመናገሩ። ምን ዋጋ አለው ዕድሜ ለኦነግ (የትግሬ የጭነት አህያ) የኦሮሞ ሃብት ተዘርፎ መቀሌ ስትለማ የኢንዱስትሪ ማዕከል ስትሆን የትግሬ ልጆች ባህር ማዶ ሲማሩ በምዕራባዊያን ከተማ በቅንጦት ሲዘንጡ ፤ በሌላ አንፃር ደግሞ የኦሮሞ ልጆች እስር ቤት ሲማቅቁ ወንድ እንደ ሴት በወንድ ሲደፈር፤ እስርቤቱ ኦሮሞ ኦሮሞ ይሼት ነበር። በምትኩ ክፍታፍ ኦነግ ኦሮሞ አማራ ላይ አፉን ይከፍት ነበር ምክንያቱም ትግሬዎች አፉላይ የቀረቀሩበት የላስቲክ ማባብያ የጡጦ ጫፍ(pacifier) አማራ ስለሆነ። በመሰረቱ ግን አማራ የኦሮሞ አካል ነበር ፤ ሞኝ ለወንድሙ አያንስም ወንድሙን ያጠቃል - አሽከር ኦነግ። ልብ ጠፋ እንጅ ኦነግ መሳርያ መቼ አጣ በመከላከያ በጀት ተገዝቶ እኮ ወደር የሌለው መሳርያ ይዘዋል። የሚገድልው ግን ሽማግሌ ልጆች እና ሰቶች ነው - ወንድ ቤት አለመኖሩን አይተው። የኦሮሞ ህዝብ ታሪካዊ ጥላት እና ኦሮሞን ያዋረድ እንደ ትግሬዎች ዝቅ ያደረገ ድርጅት ምን ይረዳል። መቼም ቆራጫም ባንዳ ነህ መንተባተብህ ይቀጥላል።
Re: ወሣኝ መልዕክት ለጀ/ል ብርሁኑ ጁላና ኮ/ል አብይ አህመድ! መንግስቱ ኃ/ማርያም ሥልጣን ለህወሀት ሰጥቶ ነበር የፈረጠጠው፡፡ ደም ከዉሀ እንደሚወፍርም ነግሮን ነበር ለኦነግ ጥላቻውን ሲ
Posted: 03 Nov 2021, 16:55
by AbebeB
Abere wrote: ↑03 Nov 2021, 16:20

Abere, follow me.
አንተ አጭበርባሪ- ትግሬ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም እኮ ኦሮሞ ነው። እርሱ ኦሮሞ ነኝ ሲል አልሰማንም፣ አበቃ፡፡ ለስድብህ መልስ ከሰጠሁ ከቆማጦች ጋር ያተካክለኛልና ትቸዋለሁ፡፡
ምንም እንኳን በትግሬዎች ተሸንፎ ቢባረርም በአንድ ነገር ትግሬዎችን አስቀይሟል <<የትግሬ የመንግስት ግብር የእራሱን ትምህርት ቤት የጠመኔ ቾክ /መግዣ እንኳን አይችልም >> ብሎ በመናገሩ። የመንግ አፍ ተናግሮ የሰማነው እኛ በክፍተኛ ትኩረት ስንዋጋ የነበረው ሌላ ነበር (ኦነግን ላለመጥራት) የሚል ነበር፡፡ በደህንነቱም በኩል የኦነግ ስም በአደባባይ እንዳይጠራ ያስተላለፈውን ሴርኩላር እንብበህ ይሆናል፡፡
ምን ዋጋ አለው ዕድሜ ለኦነግ (የትግሬ የጭነት አህያ) የኦሮሞ ሃብት ተዘርፎ መቀሌ ስትለማ የኢንዱስትሪ ማዕከል ስትሆን የትግሬ ልጆች ባህር ማዶ ሲማሩ በምዕራባዊያን ከተማ በቅንጦት ሲዘንጡ ፤ በሌላ አንፃር ደግሞ የኦሮሞ ልጆች እስር ቤት ሲማቅቁ ወንድ እንደ ሴት በወንድ ሲደፈር፤ እስርቤቱ ኦሮሞ ኦሮሞ ይሼት ነበር። በምትኩ ክፍታፍ ኦነግ ኦሮሞ አማራ ላይ አፉን ይከፍት ነበር ምክንያቱም ትግሬዎች አፉላይ የቀረቀሩበት የላስቲክ ማባብያ የጡጦ ጫፍ(pacifier) አማራ ስለሆነ። ኦነግ የሚታገለው ቅኝ ገዝን ነው፡፡ ህወሃት የሚታገለው ስልጣን ተቀናቃኙን ነው፡፡ ይለያያል፡፡
በመሰረቱ ግን አማራ የኦሮሞ አካል ነበር ፤ ሞኝ ለወንድሙ አያንስም ወንድሙን ያጠቃል - አሽከር ኦነግ። ልክ ነህ፣ የአኖሌ ሀውልትም ይህንኑ ያስታውሰናልና፡፡
ልብ ጠፋ እንጅ ኦነግ መሳርያ መቼ አጣ በመከላከያ በጀት ተገዝቶ እኮ ወደር የሌለው መሳርያ ይዘዋል። የአማራን እንድ ጀግና በስም ከጠራህ ኦሮሞን ሺ ጅግኖች ከታሪክ መጽሀፍ አስነብብሀለሁ፡፡
የሚገድልው ግን ሽማግሌ ልጆች እና ሰቶች ነው - ወንድ ቤት አለመኖሩን አይተው። የኦሮሞ ህዝብ ታሪካዊ ጥላት እና ኦሮሞን ያዋረድ እንደ ትግሬዎች ዝቅ ያደረገ ድርጅት ምን ይረዳል። መቼም ቆራጫም ባንዳ ነህ መንተባተብህ ይቀጥላል። ጊዜው ደርሶ ይህ ይፋ ሊሆን ቀርቦአል፡፡ ወይ ኦሮሞ ወይ እናንተ ቆማጦች በባንደንነት ይታወቃል፡፡ ለነገሩ ከትግሬዎች በዚህ ስትካሰሱ እሰማ የነበረው፡፡
Re: ወሣኝ መልዕክት ለጀ/ል ብርሁኑ ጁላና ኮ/ል አብይ አህመድ! መንግስቱ ኃ/ማርያም ሥልጣን ለህወሀት ሰጥቶ ነበር የፈረጠጠው፡፡ ደም ከዉሀ እንደሚወፍርም ነግሮን ነበር ለኦነግ ጥላቻውን ሲ
Posted: 03 Nov 2021, 19:59
by AbebeB
Re: ወሣኝ መልዕክት ለጀ/ል ብርሁኑ ጁላና ኮ/ል አብይ አህመድ! መንግስቱ ኃ/ማርያም ሥልጣን ለህወሀት ሰጥቶ ነበር የፈረጠጠው፡፡ ደም ከዉሀ እንደሚወፍርም ነግሮን ነበር ለኦነግ ጥላቻውን ሲ
Posted: 03 Nov 2021, 20:14
by Za-Ilmaknun
Re: ወሣኝ መልዕክት ለጀ/ል ብርሁኑ ጁላና ኮ/ል አብይ አህመድ! መንግስቱ ኃ/ማርያም ሥልጣን ለህወሀት ሰጥቶ ነበር የፈረጠጠው፡፡ ደም ከዉሀ እንደሚወፍርም ነግሮን ነበር ለኦነግ ጥላቻውን ሲ
Posted: 03 Nov 2021, 20:17
by sun
AbebeB wrote: ↑03 Nov 2021, 15:45
- ወሣኝ መልዕክት ለጀ/ል ብርሁኑ ጁላና ኮ/ል አብይ አህመድ! መንግስቱ ኃ/ማርያም ሥልጣን ለህወሀት ሰጥቶ ነበር የፈረጠጠው፡፡ ደም ከዉሀ እንደሚወፍርም ነግሮን ነበር ለኦነግ ጥላቻውን ሲገልጽ፡፡
- የኦሮሚያን ልዩ ሀይልና መሣሪያ ወደ ኦነግ አሸጋግሩ፡፡ እናንተም መሰደድ ሳያስፈልጋችሁና የባዕድ ዛቻ ሳያሰጋችሁ ከፍርድ ትተርፋላችሁ
You are using the now classical tplf propaganda for winning the day through propaganda knowing that tplf coming from the 6% is born to loose. FULL STOP! Their far mentors are alo loosing grounds in many states and will become a lame limp duck unable to make any aggresive foreign policy decisions.
State your appeal by saying, "dear Wabo, ask amnesty, handover all your arms and join the government to keep Oromiyya and Ethiopia strong and prosperous.
Re: ወሣኝ መልዕክት ለጀ/ል ብርሁኑ ጁላና ኮ/ል አብይ አህመድ! መንግስቱ ኃ/ማርያም ሥልጣን ለህወሀት ሰጥቶ ነበር የፈረጠጠው፡፡ ደም ከዉሀ እንደሚወፍርም ነግሮን ነበር ለኦነግ ጥላቻውን ሲ
Posted: 05 Nov 2021, 15:45
by AbebeB
AbebeB wrote: ↑03 Nov 2021, 15:45
- ወሣኝ መልዕክት ለጀ/ል ብርሁኑ ጁላና ኮ/ል አብይ አህመድ! መንግስቱ ኃ/ማርያም ሥልጣን ለህወሀት ሰጥቶ ነበር የፈረጠጠው፡፡ ደም ከዉሀ እንደሚወፍርም ነግሮን ነበር ለኦነግ ጥላቻውን ሲገልጽ፡፡
- የኦሮሚያን ልዩ ሀይልና መሣሪያ ወደ ኦነግ አሸጋግሩ፡፡ እናንተም መሰደድ ሳያስፈልጋችሁና የባዕድ ዛቻ ሳያሰጋችሁ ከፍርድ ትተርፋላችሁ
Here we go on what I hinted earlier. Yet not sure.