ሕዝብ ያሸንፋል‼
Posted: 03 Nov 2021, 14:24
☞ ራያወች አካባቢያቸውን ተቆጣጥረው ወደ ወልዲያ ገፍተዋል‼
☞ በዋግ ምድር ላይ የበለሳና የዋግ ሰሃላ ሰየምት ሚሊሻ፣ ፋኖና ሌላው ታጣቂ ቆንጠር ለቆንጠር እየተመመ በአራት አቅጣጫ የወራሪውን ሀይል ማዕከል ማንቁርትን ሊያንቅ ነው።
☞ እነ አርበኛ ሀሰን ከረሙና ጦራቸው የወረባቦንና የሀብሩን ምድር እየጠረጉ መርሳ ከተማቸውን ሊይዙ ከበዋል‼
☞ የወረባቦ ሚሊሻና ታጣቂ አካባቢውን እያጠራ ከቢስጢማ ወደ ሀይቅ ነገ መሻገሩ አይቀርም‼
☞ በጋሸና በኩል እጅግ ግዙፉ ህዝባዊ ጦሩ ግፋ እያለ መዳረሻውን የት እንደሆነ ለእናንተ ልተወው‼
☞ የአፋር ልዩ ሀይልና መከላከያ የወራሪውን የህወሓት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ከካሳ ጊታ ጀምሮ እያረገፈ ወደ ቡርቃ አቅጣጫ እያስፈረጠጠ ጭጭ በማድረግ ባቲ ላይ ደርሷል‼
☞ በኮምቦልቻና በደሴ መከላከያና ፋኖ እንዲሁም ህዝቡ ፍልሚያ ላይ ነው‼ ሀርቡንና ወለዲን ያለፈው ወራሪ ሀይል ሸዋ ላይ ያስቀመጠውን ባናውቅም ወደ ሸዋ እየገሰገሰ ነው‼