<<የድል ዜና.--- ጀግናው የዐማራ ፋኖ የወልድያ ከተማን በመቆጣጠር ላይ ነው>>
Posted: 03 Nov 2021, 12:04
የድል ዜና ጀግናው የዐማራ ፋኖ የወልድያ ከተማን በመቆጣጠር ላይ ነው:: ወያኔ ወደ ፊት ገሰገስኩ እያለች በምትለፍፍበት ወቅት ከኋላ በኩል ከፍተኛ ሽንፈት ላይ ወድቃለች። በተመሳሳይ በምስራቅ ወሎ እና አፋር አካባቢም በከፍተኛ ሁኔታ ታጣቂወቿ ከጥቅም ውጭ ሁነዋል።